# ሃኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳዉድ 004. B_በሸይኽ ኢልያስ አህመድ

**Channel:** ሁዳ መልቲሚዲያ HUDA MULTIMEDIA
**Source:** https://www.youtube.com/watch?v=3JvpRxNVw1M
**Transcript page:** https://www.withtranscript.ai/video/3JvpRxNVw1M

## Chapters

- 0:02 — ዘይቤያዊ ትርጓሜ ላይ መነሻ
- 4:17 — ተዊል ለማድረግ የሚያስፈልጉ መርሆች
- 10:02 — የአላህ ሁለት እጆች ማስረጃ
- 17:03 — ቀኝ እጅ እና የትርጓሜ ገደቦች
- 25:46 — የቃል ሥርወ ትርጉም እና መደምደሚያ

## Transcript

**[0:02] Speaker A:** ግን ጭራሽ እጅ ሊኖር የማይችልን ነገር ጠቅሰህ በተለይ እነሱ የሚሉት አይነት ዘብያዊ ትርጓሜ ለምሳሌ ጸጋን በተመለከተ እ ለኔ ይሄ ውለታውሉኛል ለማለት በአረቢኛ አንዳንድ አጋዎች ላይ እንዳለውዳሪ አለ ምናምን አትልም ለምሳሌ ገብቷቸዋል ውለታ ቢውልህ ራሱ እንዴት ነው ውለታ የሚውልልህ ለምሳሌ የሆነ ነገር ሲሉ ሲወረወር ወይ ጥይት ሲተኮስ ግድግዳው ያዘልህ እንበል ስለዚህ አትልም ግልጽ አደለም ወይም ደግሞ ይሄ እንኳን ምናልባት ሊያስኬድ የድ የሚለውን ለጅዳሮ አስጠግተህ ማለት ነው ወይም ሰዎችን አስመልክቶ በአማርኛችን ስለመርዳት ሲጠቀስ ለሰዎች እጅ መርጋት ይባላል። እጅ ዘረጋህም አልዘረጋህም ማለት ነው። ስለዚህ አሁን ከደመና ዝናብ ስለወረደ ደመናው ነው። ለእርሻ ውዱን ዘረጋ አይባልም ለምሳሌ አይደል? የማይመስል ነገር ነው። ስለዚህ ሙልክ የሚለው እኮ የግድ እኮ ስልጣኑን በእጁ ጨበጠ ማለት አይደለም። ምናምን ሲሉን አዎ እንስማማለን ግን አሁን ጥያቄያችን እሱ ሳይሆን ብኢድህል ሙልክ በሚለው አወቃቀር መናገር የሚቻለው የድ ስላለው ብቻ ነው አስላዝ እንበለው ማለት ነው። ስለዚህ ቃሉን ለብቻ. አይተን የምናረጋግጠው መገለጫ ከአገባቡ አንጻርም ደግሞ ከዛ ጋር በማይጋጨው መልኩ የምናረግጠው ሲፋ አለ እኛ ከቁርአን እና ከሃዲስ የምንገነዘባቸው መልክቶች ጉልህ በሆነው ይዘት ወይም ደግሞ በቀጥታ መልክታችን እናረጋግጣለን ሲባል በአረቦች ዘንድ የነበረውን የመናገር ስልት ወይም ደግሞ ዘይቢያዊ የሆነ ስልት ሁሉን ለሙሉ

**[1:44] Speaker A:** የለም ብለን እናስተባብላለን ለማለት አይደለም እኮ ነገር ግን እነሱ እንዲህ አይነቱንም ዘይቢያዊ ስልት ራሱ በተከተለ መልኩ መልኩ አይደለም ተዊል የሚያደርጉት በትክክል ቋንቋውን ራሱ በተከተለ መልኩ አይደለም ተዊል የሚያደርጉት። ወደዚህ እንመለስበታለን ግን አንድ ማወቅ ያለብን ነገር የአላህን ሱብሃነሁ ወተአላ ባህርያት በተለይ ጽፈትል እየደን ስናረጋግጥ ይህ መገለጫ በአንድ ቃል ብቻ የተወሰደም በአንድ መረጃም ላይ አይደለም በተለያዩ መረጃዎች ላይ በተለያዩ ገለጻዎች እና ይሄንን ሲፈተን ሊያረጋግጥ በሚችል አገባቦች የታጀበ ገበና ለተአዊል ምንም አይነት ያስተረፈው ጎን የለም ሃታ መልሶላቱ ሰላም አንድ ሃዲስ ላይ አላህ ሱብሃነታ የቂያ ቀን በቀኙ ሰማያትን እና ምድሮችን አንድ ላይ ይዞማ የሁነዚህ ያንቀጠቅጣቸዋል ሲሉ በእጃቸው ይዘው እያሳዩ ነበር የተናገሩት ገብቶቹሃል ሙስሊም ሃዲስ ኢብኒ ኡመር በእጃቸው እያወዛወዙ እንዲህ አድርጎ እያሉ እየተናገሩ ማለት ነው። ይህ ተሽቢህን ያሳያል ወይ አላህን ከፍጡራን ጋር ማመሳል ነው ወይ ከተባለ አይደለም መልካም ተቂቅህ ነው ሚባብ ተቂቅ ሲፋውን ከማረጋገጥ አንጻር ምንም አይነት ታዊል የማይቀበል መሆኑን በዚህ እንግዲህ መልኩ አፀኑ ማለት ነው ታዲያ መጥተው ከሆነ በኋላ ይሄ ማለት እኮ ድራ ማለት ነው ሁለተኛው እንደዚህ በዚህ ሃዘርቆ እያሉ እየተናገሩ ይሄንን መልዕክት መቆልመም

**[3:25] Speaker A:** ምን አይነት ምልከታ ነው? ስለዚህ የሚያስኬድ ሊሆን አይችልም ማለት ነው። ለዚህ ነው ኢብኑ ከይም ሙክተሰርቅ ላይ እንዳለው አላህ ሱብሃነዋላ ለራሱ እጅን ያረጋግጠው እንዲሁ እጅ በሚለው ቃል ብቻ ሳይሆን በተለያዩ ገለጻዎችም ነው አሁን እንደጠቀስኩላችሁ ከፍእ እ ቀብል በስ ለምሳሌ የሚን የመሳሰሉት እና ከዚህ ጋር ተቁራኒተው የሚጠቀሱ ብዙ ነገሮች አንድ ላይ ያሉ ሲሆን እንደዚህ አይነቱ ገለጻዎች በቁርአን በሃዲስ በሰሃቦች እንዲሁም በታቢዎች ንግግር ላይ ከመቶ በላይ ቦታዎች ላይ ተዘግበውን እናገኛለን ከመቶ በላይ ቦታዎች ላይ ተዘግበውን እናገኛለን ይሄን እንዴት አድርገን ነው ተዊል ምናደርገው የማይመስል ነገር ነው ገብቶቹሃል አደለ

**[4:17] Speaker A:** ዬብ ይሄንን ካወቅን ዘንድ ከዚህ ጋር ተያያዥ ሆኖ አንዳንድ መርሆችን ማስቀመጥ ተገቢ ነው። እንደሚታወቀው አንድን ነገር ከትክክለኛው ጉልህ መልእክቱ አውጥተው ወደ ሌላ ወደ ማይታሰብ መልእክት ቀይሮ ለመተርጎም ያንን ነገር በጥቅሉ ቃሉ ብቻ በሆነ መልዕክት በቋንቋ ደረጃ እ ሊተረጎም ይችላል ብሎ ማቅረቡ በቂ አይደለም። ገልቷችኋል? ለምሳሌ የድ የሚለውን ቃል ብንመለከት አዎ በርግጥ የድ

**[4:55] Speaker A:** ኒማህ የሚለውን ይዞ ሊመጣ ይችላል ወይም ውለታ

**[5:02] Speaker A:** ለወለ የዱል አለዚከ ለአጀብቶ አለው ከመፍሂር ኢብን መስኡድ ማለት ነው ለአቡበከር ሲዲቅ ነው እንደዚህ የሚለው አቡበከር ከባድ ቃል ሲናገረው እስካሁን ያልመለስኩልህ ውለታ ስላለብኝ እንጂ መልስ እሰጥህ ነበር አለ። ያኔ ሳይሰል በፊት ማለት ነው ኦርማ ኢብኑ መስኡድ ሳይሰልም በፊት ከዛ በኋላ ሰልማል ስለዚህ የት የሚለው ምን ያሳያል? ኒማን ያሳያል በጣም ጥሩ ችግር የለውም ይሄንን የምናስተባብል ደረቆች አይደለንም።

**[5:38] Speaker A:** ቁድራ ነአም አውቁ ሃዲስ ላይ እራሱ የአእጁ እና መእጁን አስመልክቶ ለይሰሊሃን ፊኪታም የዳን የሚል እናገኛለን የቁዋ ማለት ነው እነሱን መጋፈጥ የሚችልበት ምንም ቁዋ ያለው አንድም ሰው የለም እንዲህ አይነት ሰዎችን አነሳለው ይላል ግን ይህ ማለት በእንደት አገባብ ላይ ይሄ መልክት ተላለፈ ማለት በሁሉም አገባ ላይ ይሰራል ማለት ነው ወይ? ምክንያቱም እኛ እኮ ተዊል የለውም የምንለው እኮ እንዲህ እንዲነቱን አይደለም። ምንም ተዊል ሊቀበል በማይችል መልኩ አሁን ባብራራ ሁላችሁ በተለያዩ ገለጻዎች በተረጋገጠ የተለያየ ገለጻ ላይ ስለመጣ ብቻ ሳይሆን አንዱም ራሱ ለብቻው ተነጥለው ሲታይ ማስረጃ ሆኖ ይሄንን ከጉልህ መገለጫው እና ይዘቱ ሊያወጣው የሚችል ነገር ስለሌላም ጭምር ነው። ምክንያቱም አንድ ሰው የሆነን እ ነገር ተዊል ለማድረግ አንደኛ በአረቦች ዘንድ ይህ ቃል እንዲ አይነት እሱ እንደሚለው አይነት መልዕክት ዘይል እንዳለው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል ሁለተኛ ደግሞ እኛ በምንጠቅሰው የቁርአን የሃዲት አገባብ መሰረት ይህ የተዋቀረ ሆኖ ራሱ ይህንን መልክት የሚያስተላልፍ መሆኑን መረጋገጥ አለበት ግልጽ ነው አይደለም ሶስተኛ ደግሞ ከትክክለኛው ቀጥተኛው መልእክት ወጥቶ ወደ ዘይቢያዊ መልእክት ለማምራት በቂ ምክንያት ያስፈልገዋል እነሱ አላህ ከፍጡራን ጋር እንዳይመሳሰል የሚሉት ራሱን የቻለ አንድ በቂ ያልሆነ ምክንያት ነው። ከዚህ ውጪ ሌላ ምክንያት

**[7:17] Speaker A:** የላቸውም። ምክንያቱም አላህ ሱብሃን ወተአላ ከሰዎች ጋር በማይመሳሰል መልኩ እጅ አለው ማለት ይቻላል እና ሰለፎች በአጠቃላይ ተስማሙት ማለት ነው እዚህ ይላል።

**[7:30] Speaker A:** ከፍጡራን ጋር ጭራሽ በማይመሳሰል መልኩ ፍጡራን ራሳቸው እርስ በእርስ አንዱ ከሌላው የሚለየ እጅ ያለው ከሆነ ይህ እጅ የሚለው ቃል ወደ ሆነ አካል ስናስጠጋው የሚሰጠን መልዕክት የተለየ ከመ ከመሆኑ ጋር ወደ ፈጣሪ ስናስጠን የተለየ መሆኑን የሚያጠራጥር አይደለም። ግልጽ ነው? ያኒ እንስሶች እጅ አላቸው። ሰዎችም እጅ አላቸው ግን አይመሳሰሉም። የበር እጄ ልንል እንችላለን። እንደምናስጠጋው ነገር አሁን ሃውልት ሰርቶ አንድ ሰው የሃውልቱ እጁ ተሰበረብኝ ሲልህ ምን አይነት እጅ ነው ምታስበው? የግድ እንደ ሰዎች አይነት ስጋ ደም አጥንት ያለው መሆን የለበትም። ሊሆንም አይችልም። መላካዎች ደግሞ የማይታዩ የአላህ የተከበሩ ፍጡራን ናቸው ግን እነሱም እጅ አላቸው ወልመላከቱ አይዲህ መላይካዎች እጃቸውን የሚዘረጉ መላይካዎችም እጆች አሏቸው ምን አይነት ነው እጆቻቸው ምን ይመስላሉ አናውቅም ስላልተነገረ ወይስ የአላህ የተከበሩ ባለመዋለዎች ወይም ባሮች ስለሆኑ የነሱን እጅ ከፈሱን እጅ ጋር ላለም ለመመሳሰል ያንን ቁዋ ብለን እንፈስረው አያስኬትም አይደል? ጠይብ የአላህንም መገለጫ እንደዚህ አረጋግጥ ሌላ ፍልስፍና አያስፈልገውም ስለዚህ ይሄ መነሻው እራሱ ትክክል አይደለም ወደ መጃዝ የሚሉት ገለጫ ለመዞር የሚነሱበት መነሻ ራሱ በቂ አይደለም ማለት ነው ይሄም ደግሞ በቂ አይደለም ተዕይል ማድረግ የፈለገ ሰው እነኚህን ሁሉ ማጣሪያዎች አልሆን እንደገና ሌላ

**[9:08] Speaker A:** ማጣሪያ ይጠብቀዋል

**[9:12] Speaker A:** ይህ መገለጫ የተረጋገጠባቸውን ማስረጃዎች ባጠቃላይ አንድ በአንድ እየዞረ መልስ መስጠት ይጠበቅበታል ማለት ነው። ግልጽ ነው? ይህ እውነታ መሆኑን የሚያረጋግጠው የሚያጸኑትን ሌሎች ማስረጃዎች እየዞረ አንድ በአንድ እንግዲህ ትርጉማቸውን ሊቆለምም ነው። ያደርጋሉ ወይ ከተባለ አንዳንዶቹ አይታክቱም ፊልቂቃ ያደርጉታል። ግን ይሄ በጣም የሚያሳዝን አካሄድ ነው። ሆንም ብለው ብለው እያወቁ ካልሆነ በቀር በዚህ መልኩ ተጠናክሮ የጸናውን እውነታ ትርጓሜ መቀየር የሚቻል አይደለም በፍጹም የሚቻል አይደለም ማለት ነው። ጣይ ይሄንን ካለን

**[10:02] Speaker A:** አላህ ሱብሃነሁ ሁለት እጆች እንዳሉት ሙአሊፉ ጠቅሰውልናል። ይላል። ለምን ወኪልታ የደይህ አሉህሚናሁ ካሉ በኋላ ወኪልታ የደህ ሁለቱም እጆቹ ማለት ነው ሁለቱም እጆቹ ስለዚህ ሁለት እጆች እንዳሉት ማመን የግድ ነው አህሊሱናል በአጠቃላይ ሁለት እጆች እንዳሉት ይስማማሉ ለዚህ ደግሞ ማስረጃዎቹን ይጠቅሳሉ

**[10:33] Speaker A:** እንደዚሁም ሰላቱ

**[10:42] Speaker A:** የምመልያመቲ አለ መናቢሮ ኑርን ወኪልታ የደህ የሚንኪል የደህ የሚንማ

**[10:57] Speaker A:** ቀን ከአላህ በቀኝ በኩል በብርሃን መንበሮች ላይ ይቀመጣሉ በክብር ማለት ካልሃለው ኬልታ የደህ ሚኒአላህ ሁለቱም እዶች ቀኝ ናቸው አሉ ግልጽ ነው በቅድሚያ ስለ እጆቹ ቁጥር ሁለት መሆናቸውን እንነጋገር እና ከዛ በኋላ የዚህን ትርጓሜ እናነሳለን ሁለቱም እጆቹ ቀኝ ናቸው ማለት ምን ማለት ነው ማለት ነው አላህ ሁለት እጆች እንዳሉት ተነጋግረናል እነኚህ ሃሪሶች ነስ ናቸው ጥያቄ ሊነሳ ይችላል። አንዳንድ ቦታዎች ላይ እኮ አይዲና እንደሚለው ለምሳሌ ብዙ ቁጥሩን የተመለከተ አለ ወይም ደግሞ ለአላህ ብዙ እጆችን የሚያረጋግጥ ሆኖ የተጠቀሰ ማስረጃ ይኖራል አሉ እንደዚሁም አንድ ብቻ ሆኖ እንደሚለው አንድ እጅ ብቻ ሆኖ ተወስቷል ስለዚህ የትኛው ነው ትክክለኛ ይሄ የሚያሳየው የሚፈለገው መልዕክት ሌላ እንደሆነ በጣም የሚገርም ነው ይሄ ምክንያቱም ሌላ ነገርን ሊያሳዩ አይችልም እንዴ መሆኑ ብቻውን ግን ምላሾችን እንስጥ ለማንኛውም አላህ ሱብሃን ወተአላ አንድ ቦታ ላይ አይዲ የሚለውን የሚጠቅሰው ከአጋባቡ ጋር በሚሄድ ቃና ነው ለምን ምክንያቱም በብዙ ቁጥር ተብሎ መጠቀሱ ወይም ሌላም ቃልም ቢሆን ቁጥርን የሚገድብ አይደለም ጅንሱ ብቻ በጥቅሉ ይሄ ነገር መኖሩን ብቻ ለማረጋገጥ የተነገረ ሊሆን ይችላል። ገብቷችኋል?

**[12:38] Speaker A:** ስለዚህ ካገባው አንጻር ለምን ይሄን ጠቀሰ ከተባለ አላህ ራሱንም በሚያልቅር አዘመ ለምሳሌ ነህኑ እያለ ሲጠቅስ ከዚያ ጋር በሚሄድ መልኩ ነው ሌላውም ነገር አብሮ መጠቀስ ያለበት። ገብቶቿል እኛ በሚልበት ቦታ ላይ አላህ አይዲና ነው የሚለው የግድ ነው ሌሎች ቦታዎች ላይ ደግሞ እንደዚሁ የድ የሚለውን ይጠቅሳል ምክንያቱም አልመቅሶ ጅንሱ ልየድ የድ የሚለውን በቃ ቁጥር ሳይገደብ እጅ የሚለው ብቻ ነው የሚጠቀሱ ይሄ ደግሞ በአረብኛ ብቻ ሳይሆን በሌሎች ቋንቋዎች የተለመደ ነው ቁጥርን የሚገድብ አይደለም ለምሳሌ ይሄንን በርግጥ አልጠበሪ እና ሌሎች ቅድም ኡለሞች እራሳቸው በደንብ አድርጎ አብራርተውታል ተፍሲር አጠበላይ ብትመለከቱ ይሄን ነገር ያመጣል አሁን የጠቀሰው ምሳሌ ምንድነው ሰዎች ዘንድ ለምሳሌ ብዙ ገንዘብ መኖር ለማመላከት አክበር ትላለህ አሁን አይዲ የሚለውን ተውት ምሳሌው ድርሃም ከሚለው ጋር የተያያዘ ነው ማክፈረሂም ልትል ትችላለህ አደልክረሃም ደራሂም ግን ሰው ዘንድ ያለውን ብዛት ለማሳየት አትልም ለምንድነው

**[13:59] Speaker A:** ተስማለት ምንድነው በአረብኛ ሁለት ነገር ለይጠቅበት እ ስልታ አለ ሙሚሮችን መጠቀም ትችላለህ እዛሚር ብቻ ሳይሆን ራሱ ተስንያ ተደርገዋለህ ስሙን ሙሳና ተደርገዋለህ እና እንዲህ አይነት ቅርጽ ያለው ተውላ ስም እነሱ ጋር አለ ሌሎች ቋንቋዎች ላይ በብዛት የለም ስለዚህ ሁለት ሰዎች መጡ ለማለት አሁን እኛ መጡ ነው የልነው አንዱን መጣ ትላለች አለ። ከአንድ በላይ ሁለት ይሁን ሁሉንም መቶ ነው የምትለው አይደል በአማርኛ? በአረቢኛ ግን ይለያል። አታ አተው ግን ሁለት ከሆኑስ? አታ ያጣ ብዙ ነው። ያ ግን ተግባር ላይ የሚውለው ሁለት ሲሆኑ ብቻ ነው ሁለት ካልሆነ ይሄን ሙሰና መጠቀም አትችልም። ሁለት ላልሆነ ነገር ሙሳ ደግሞ መጠቀም አትችልም። ገብቶቹሃል?

**[15:03] Speaker A:** ከዚህ ምን እንገነዘባለን? ከዚህ ምንገነዘበው ሁሉም ወደዚህ እንደሚመለስ ነው የሚለውም የድ የሚለውም ከዚህ ጋር የማይቃጭ ብር ነው። ግን የዳን የሚለው በልዳሁ መብሶታ የሚለው በቃ ከሁለት ውጭ ሌላ ትርጉም ሊኖረው አይችልም የሚለውን ያሳየናል። የሆነ ሰው እንዲባል እነሱና በይደይ የሚባል የለም ለምሳሌ እንደሚለው ሊሉ ይችላሉ አለው።

**[15:33] Speaker A:** ለዚህ ደግሞ ምላሽ የሚሆነው አንደኛ ይህ አገላለጽ ወይም አወቃቀር ተለይቶ አማም ወይም ደግሞ ፊት ለፊት ለማለት የሚፈለግበት መልዕክት ነው። ተቀይሯል በቃ አረቦች ዘንድ ያለው መልዕክት በዚህ መልኩ ሆኗል። አነሳሱን እንግዲህ አላህ ያውቃል። ግን በቃ በቃ መልእክቱ ይሄ ሆኗል ተቀይሯል ማለት ነው። ገብቶቹሃል ስለዚህ የሚፈለገበት እዚህ ላይ ቁጥር አይደለም አንዳንዶች ምን አሉ እንደውም ቁጥር ነው የሚፈለግበት ግን የተሻለው መልስ ነው ይሄ ነው እንደውም ግን እዚህ ላይ የድ የሚለው ትክክለኛ ሲፋ አይደለም የሚፈልግበት በይነ የሚለውን ቃል ስትጠቀም የድ የሚለው ትክክለኛ ሲፋ አይደለም የሚጠቀምበት እዚህ ላይ ሌላ ነገር ቅድም ለምሳሌ የድ ቁጥራ ሊሆን ይችላል በሆነ አግባብ ላይ እንዳልነው ማለት ነው ይሄም ሌላ ነው በቃ ቁጥር እንዳልነው ኔማ እንዳልነው እንዲህ አይነት አግባብ ላይ ደግሞ ፊትለፊት ማለት ነው። ግልጽ ነው? በቃ ይሄ ብቻ ነው ምሳሌ ሊሆን የሚችለው ሌላ ምሳሌ የለም እና ሁለት ይሄም እኮ ያመላክታል። ለምን አስሉ በይድህ ሲባል ለምሳሌ ሰው ከሆነ በሁለት እጆቹ መካከል ሲባል በጣም ወደ እሱ ቀርቦ ፊት ለፊቱ ስለሆነ ነው በእጆች መሃከል የሚሆነው የሚለውን ያሳ ነበር

**[16:46] Speaker A:** መነሻውን ካየን። ግን ያ ነገር ቀርቷል ሰው ላልሆነም እራሱ ልንጠቀምበት ትችላላ ይሄ ቀዲው ስህተት ነው ሁለተኛ በትክክል ይሄኛው ኢዛለ

**[17:03] Speaker A:** ነን ፊልደሃዱ ገብቷቸዋል ለምን አንድ ቃዳ ስንናገር ይህ ቃዳ ወይም መርሆ ከዚህ ጥቅል ፍርድ ተለይተው የሚወጡ ቁን የሆኑ ወይም ውስን የሆኑ ነገሮች የሉትም ማለት አይደለም

**[17:26] Speaker A:** ከዚህ ተለይቶ ከወጣ ወጣ ማለት ነው እና እኛ መሰረቱን ይዘን ይሄዳል እናንተ ከመሰረቱ ወጣችኋል ከዚህ መሰረት ለመውጣት እንግዲህ ማስረጃ ያስፈልጋችኋል ነው የምንለው ተኛ ነፍሱድ በዚህ ላይ ደግሞ አንዳንድ ሃዲቶች ላይ ይሄንን ተኒያን በሚያሳይ መልኩ የአላህን የሚን ቀኝ እጅ ከጠቀሱ በኋላ ምን አሉ ወየድል አልቅስ ይላሉ

**[17:52] Speaker A:** ግልጽ ነው አይደለም ምን ማለት ነው ቀኝ እጁ አሉ በሌላ በሌላኛው እጁ አለው ሌላ ከተባለ ምን ማለት ነው? ሁለት ነገር ሲሆን ብቻ ነው አይደለ አንድ ቀን ይጠቀሳል ከዛ ደግሞ ሌላኛው የሚባለው። ገብቷችኋል አባባሌ ሌላኛው የሚባለው ከዛ ውጪ አላህ በጣም ብዙ እጆች ቢሆን ይኖሩት ኖሮ ሌላኛው ሲባል ግራ ያጋባ ነበር በቃ ሌላኛው ከተባለ የተገደበ ነገር ነው ማለት ነው ስለዚህ ሁለት እሄዎች አሉት የሚለውን የሚያሳይ ነው ሁለት ደግሞ ካልን እነሱ እንደሚሉት አይነት እ ተዊል ቦታ ያጣል ማለት ነው። ሁለተኛው ርዕስ ደግሞ የአላህ አላህ ቀኝ እጆች የአላህ እጆች ሁለቱም ቀኝ ናቸው ሲባል ወኪልታ የደህ ነው የሚለው ይሄ በተለያዩ ሃዲቶች ላይ መጥቷል በነገራችን ላይ ምን ማለት ነው የሚለው ላይ አንዳንዶች ምን ይላሉ እነዚህ እኮ ሃውያዎች ወይም ደስማዎች አህልና ማለታቸው ነው እነሱ ወይም አህሊ ሃዲስ ባጠቃላይ እነሱ እኮ ማስረጃዎችን በቀጥታ ዝምብሎ ስለተረጎሙ ስለሚተረጎመው አላህ እጆቹ ሁለቱም ቀኝ ናቸው ማለት ሁለቱም በቀኝ በኩል ናቸው ማለት እንደሆነ ያስባሉ አሉ አንዱ እንዲያውም በእጁ ምልክት እየሰጠ ነው እንዴ ሲያወራ በፊት ያየሁት እንደዚህ ይላሉ በሁለት በኩል እጅ አለው እያሉ ይናገራሉ እንዲህ ያለ አንድም አሊም አናውቅም ሁለቱም በቀኝ በኩል ናቸው እያለ ምን ማለት ነው ከተባለ ግን ሙአሊፉ እዚህ ላይ

**[19:16] Speaker A:** መልሱን ሰጠዋል ምንድነው ያለውን

**[19:24] Speaker A:** ያእኒ አላህ እጆች ቶች ሁለቱም በአልዩም ወልበረከጣ

**[19:35] Speaker A:** ወሰ ወልቁ እንደዚህ በመሳሰሉት መገለጫዎች እኩል ናቸው እንደ ፍጡራን አይደለም ፍጡራን አብዛኛዎቻቸው እንግዲህ አንድ እጃቸው ከሌላኛቸው የሚበረታ ይሆናል አይደል እንዴ የሰው ልጅ እንግዲ ቀኝ እጅ ሲባል እራሱ ለጥንካሬ መገለጫ ነው አይደል እንዴ ቀኝ እጄን ሰጥቼሃለው አለው። ምን ማለት ነው? በቃ እንደፈለግ አድርገው እኔ ከኋላህ ነኝ እደግፈሃለው ለማለት ሲፈልግ ነው አይደል? በአማርኛዉ ቀኝ እጄን ሰጥቼሃለው የሚለው ግልጽ ነው? ጥንካሬን የሚያሳይ ስለሆነ የተሻለ ነገር የሚያሳይ ቋንቋው ራሱ ይዩን የሚለው ነገር ከየት ነው የመጣው? አልዩም በረከል ነው አይደለ? ሰዎች ቀኝን ለጥሩ ነገር ግራን ደግሞ ለመጥፎ ነገር ይጠቀሙበታል በቋንቋም። ግራ ገባው ይባላል ቀኝ ገባው የሚባል ነገር የለም አይደል? ሁሌ ግራ ገባው ነው የሚባል ግራ ስለሆነ ማለት ነው። ግራን እንደ ጥሩ አይደለም የሚጠቅሱት ሰዎች ቀኝን እንደ ጥሩ ነው የሚጠቅሱት እና ከዚህ አንፃር ግን ፈጣሪ እንደናንተ አይደለም የአላህ ሁለቱም እዶች እኩል በሆነ መልኩ በረከበምን በችታ በትሩፋት በሃይል በመሳሰሉት ነገር አይበላለጠም እኩል ናቸው። ስለዚህ ግን ቀኝዬ ለምን ተፈለገ? ያ ባይሆን ኖሮማ እንዴት መገለጫ ቀኝ እጁ ሲባል ምን አይነት ትርጉም ይኖራል የትኛው ቀኝ እጁ ሊባል ነበር አይደለሁ ሁለቱም በአንድ ጎን ቢሆን ኖሮ አንዳንዶች አሉ እንደሚሉት ማለት ነው እኛ እንደዛ ብናኖረው ይሄ ነፍስ እኮ ግራ ያጋባን ነበር አላህ በቀኝ እጁ

**[21:06] Speaker A:** ሰማያትን እንደዚህ ያደርጋል በግራ ደግሞ እንዲህ ያደርጋል ሲባል ሃዲስ ላይ ወደፊት ኢንሻላህ እጠቅሰዋለው ይሄ አንደኛ አያስኬድም ሁለተኛ ደግሞ አንድ ቀን እጅ ሲጠቀስ የትኛው ቀኝ ሊባል ነው በኋላ አይደል እንዴ ተለይቶ ነው አንዱ ቀኝ የተባለው ያምነን ያሳያል በቀኝ በኩል ያለው ለማለት ነው። ግልጽ ሆኗል በቀኝ በኩል ያለው ለማለት በሌላ በኩል ያለው ግን ከዚህኛው በሆነ ነገር የሚቀንስ ሆኖ አይደለም ስለዚህ ሁለቱም ቀኝ ናቸው ወኪልታ የደህ ቢልፈዋል ተንፈረጋገጥ አንጻር ነው ነገር ግን ከአደብ አንጻር የአላህን ሌላኛውን እድ ሺማል ወይም ግራ ብሎ መጥቀስ ይፈቀዳል ወይ በሚለው ጉዳይ ላይ አህልና እራሳቸው ተወዛ አግበዋል። ግልጽ ሆኖላችኋል? ከአደብ አንፃር ከአደብ አንጻር እንጂ አላህ በሌላ በኩል እጅ አለው የለውም የሚል አይደለም ኪላፍ አንድ ሰው ግራ ይገባዋል እንደዛ አይደለም። በስያሜ ደረጃ ይሄን ቃል መጠቀም ይቻላል ወይ? ሹማሌ የሚለው መጠቀም ይቻላል ወይ በሌላ በኩል ያለው። ለምን? ምክንያቱም የሆነ ጉድለትን ሊያመላክስ የሚችል ሃዲስ ላይ ደግሞ አብዛኛዎቹ ዘገባዎች ላይ ስለሌለ ይላሉ። ይሄንን የፈቀደሉ። እንደ አዳሪሚ ያሉ ማለት ነው ኢብኑ ሰኢድ ለምን ምክኛቱም አላህ ሱብሃን ወተአላ ሰማያትን በቀኙ ይዛታል በሚለው ኢብመር ሃዲስ አንደኛው ዘገባ ላይ ሰሂሊም ባለ ዘገባ ላይ

**[22:36] Speaker A:** ምን ይላል

**[22:41] Speaker A:** ሱማል የሚል አለማሂ ተጠቅሷል በግራው ይይዛቸዋል ምድር ባጠቃላይ 7 ምድሮችን አንድ ላይ በግራው ይላል። ሽማሌ የሚለው ጠቅሷል ሰሃይ ሙስሊም ገብቶቹሃል የተወሰኑ ዓለማዎች ደግሞ በፍጹም ኢብኖዘይማን መሰል ያሉ አላማዎች በፍጹም ሽማል የሚለውን ቃል አንጠቀምም አልኡራ እንላለን ካስፈለገን ሌላ ሃዲስ ላይ እንዳለው ማለት ነው ወዲህ እንደሚለው በሌላኛው ሌላኛው ማለት ይቻላል ለመለየት ከፈለግ ሃዲስ ላይ እንደመጣው ማለት ነው ግን ሽማል የሚለውን አንጠቀምም ይላሉ ጠይብ ይሄንን ሃዲስ ምን ያደርገው ታዲያ አሁን ሺማሌ የሚለው ቃል የተጠቀሰበት ሳህሙስሊም ያለውን ሃዲስ አስመልክቶ ይህ አዲስ ሙስሊም ውዝግብ አለበት በሰነድ ደረጃ ሰነዱ አስተማማኝ ነው ጠንካራ ነው ወይስ አይደለም ፍሰሃይ ሙስሊም ሃዲሱን ሙስሊም በሌላ ቃል ዘግበውት ተጨማሪ ደግሞ ሌላ ሰነድ ነው ይህንን ያክሉት ከዚህ አንፃር በሰነዱ ላይ ትችሰንዋል ያ ማለት ፊሳ ሙስሊም ለሀዲስ ሙሉ ለሙሉ ወደመለ በሉ ሃዲሱ ላይ ፊሳ ሙስሊም መልእክቱ እንዳለ ሆኖ ግን በተለያዩ ቃላት አንዳንድ ጊዜ በተለያዩ ሰነዶች ይዘገባል አይደል እንዴ? ብዙ ሰነዶች ይኖራል። ሙስሊም ደግሞ አንዳንድ ጊዜ ጠንካራ የሆነውን ሰነድ ፊትለፊት አብዛኛውን ጊዜ እንደዛ ያደርጉታል። ከስር ያለውን አንዳንድ ኢለማዎች ሲሉ እንደምትሰሙት ሙታት አድርገው ነው የጠቀሱት ይላሉ። ከዛ አንፃር አልሙሂም ይሄ የክላፍ ርዕስ ነው ብዙ የሚያጠላ አይደለም። ሂላፉ ምን ላይ ነው

**[24:08] Speaker A:** ያለው? ቃል አጠቃቀም ላይ ብቻ ነው። ገብቶቹ አይደለም? ቃል አጠቃቀም ላይ ብቻ ያለ ውዝግብ ነው ማለት ነው ይሄ ስለዚህ የአላህ ሱብሃን ወተአላ እጆችን በተመለከተ ወክልታደሚን ሲባል አይፈልም በረከል ወልፈል ተብሎ መተርጎሙ ታዊል አይደለም ምክንያቱም ራሱ አገባው የሚያስረዳው ነገር ነው ምን ትፈስረዋለህ ለምሳሌ ስለዚህ ሲባል በሁለቱም በኩል ማለት ነው እንደዛ ከሆነ በሁለቱም በኩል ይሉ ነበር እሳቸው ናቸው። ቀኝ አለው አላህ ሱብሃነሁላ ግን ሁለቱም ከ ቁዋ ከዩም ከበረከ አንጻር እንደቀኝ ናቸው። ማለት ነው። ሰዎች ዘንድ ለምሳሌ አንዱ እ ጠንካራ አንዱ ደካማ እንደሚሆነው ወይ ደግሞ ግራን ለ ድክመት እና ለሌላ አይነት መልዕክት እንደሚጠቀሙበት አይደለም የአላህ እጆቹን በተመለከተ

**[25:17] Speaker B:** ለዚህ ነው አያደምም እራሱ አላህ ሱብሃነዋላ ስለ ዙርያ የሆነ ነገር ሲያስመርጠው ያሚነቢ ወክልታ ሄደሚድ መርጧል ማለት ነው አላህ የተለየ ቀኝ እጅ አለው ገብቶቹ አይደለም ይሄን ከተረዳን ይህ የአላህ መገለጫ በፍጹም ሊስተባበል የሚችል አይደለም ግልጽ ነው አይደል ከዚህ ውጪ ግን አንድ

**[25:46] Speaker B:** መለየት ያለብን ነገር ምንድነው የድና ከዚህ የፊደል አወቃቀር ጋር ተመሳሳይ የሆኑ ሌሎች ቃላትን መምታታት አያስፈልግም ወሰማ በኔና ቢይዲን ብሏል አላህ ስለዚህ እናንተ እንደምትሉት እንግዲህ አደለምን ከፈጠረ በእጁ ሰማይንም ይኸው በእጁ ገነባ ማለት ነው ይላሉ ግልጽ ነው ጠይብ ምንድነው ምላሹ አቶ የተፍስር ሊቃውንት ዘንድ አይድ የሚለው የሚያመላክተው ቁዋህን ነው ይሄው ተአዊል አረጋችሁ እናንተም ሊሉ ነው አይደለም ቃሉ ራሱ ትርጉሙ ይሄ ነው ገብቷችኋል ትርጉሙ በቃ ቀጥታ ትርጉሙ አይዲን ለምን ወደ ስር ቃሉ ስንመለስ እራሱ ግሱን ስናይ ለምሳሌ አደ የኢዱ አይደን ከሚል የተወሰደ ነው ምንና ያሳያል ማጠናከር ያሳያል። ግልጽ አይደለም

**[26:52] Speaker B:** ማለት ነው ግልጽ ነው አጠናከርነው አበረታነው ማለት ነው ይሄ ግል ነው ስለዚህ የቋንቋ መሰረት የት ነው ምታገኘው ላይ ብትል አሊፍ ጋር ሄደ ነው የምታገኘው። ያጋራ አይደለም። ይሄንን እንደ አንዳንዶቹ ያጋ የጠቀሱት የጠቀሰው የቋንቋ ልቅ ሌሎቹ ተሳስቷል ብለው ፈርደውበታል። ትርጉም እኮ አልቀይረም እሱ ግን የጠቀሰበት ቦታ ራሱ ማለት ነው። በየት ነው ሚጀምረው ቃሉ ምክንያቱም ወደ ሙጀም ስንመለስ ሶርፍ ላይ እንግዲህ እንደምታውቁት ወደ መሰረታዊ ነገር መልሰነው ነው። ከዛ የሚፈል ቃሉ የሚጀምርበትን ፊደል ፈልገን በቅደም ተከተል መሰረት በዚያ ርዕስ ላይ እ በአይ ላይ ምናገኘው ማለት ነው። ይሄን አሊፍ ላይ ነው የምናገኘው። አደ ኢዱ ነው። ልክ ይሄንን የሚያምታቱ ሰዎችን እና ይሄንን ለማስረጃ የሚያቀርቡ ሰዎችን አስመልክቶ ኢማሙ አይመህ ኢብንዘይመድ ኢብኑሃብዛይማ የታወቁ ናቸው። ስለቦታቸው ማንም የሚጠራጠር የለም እና እሳቸው ኪታብሂድ በተባለው በፋዘጋጁት መጽሐፍ ላይ ምን ሚፈርቅል የዲህ

**[28:13] Speaker B:** ኢለታሊሚ ወተስሊም ኢለከታቲቢ አህወጁሚንሲ ወልና ይላሉ ሁለቱን የማይለይ ካለ እሱን እንዲከራከር እና ለሰዎች መሪ እንዲሆን ፊት ከሚያስቀድሞት ይልቅ ሊያስተምሩትና ወደ መጀመሪያው መሰረተ ትምህርት ትምህርት ልጆች የሚማሩበት ከታቲብ ላይ የተጻፈ ማለት ነው ወደዛ ሊመልሱት ነው የሚገባው ይሄንን ያልመለሰ ሰው አልሱና ላይ መልስ ከመስጠቱ በፊት መጀመሪያ ሄዶ ቋንቋ ይማር ከልጆች ጋር ማለት ነው እዛ ከተላልቅ ሰዎች ጋር እራሱ አይደለም የሚረ እንደዛ ነው ያሉት የማይገናኙ ነገሮች ናቸው ማለት ነው ግልጽ ነው እ የአዳምን ስንመለከትክን የተለየ ሆኖ ነው የምናገኘው በተለይ ደግሞ አላህ አዳም ለምን በዋው ፈጠራቸው ቢባል ወይም በኒዕማው ፈጠራቸው ቢባል አደለም የተለየ ለምን ሆኑ ታዲያ ከኢብሊስ የተለየ ስለሆኑ እኮ ነው ብሄደ አላቸው አይደል እንዴ በእጄ ለፈጠርኩት ያለው አላህ ሱብሃነታ

**[29:23] Speaker B:** ነገር ግን ሌሎች ፍጡራንን ስንመለከት እንደዛ አይደለም አዎ በአላህ እጅ የተፈጠሩ የተወሰኑ ፍጡራን አሉ አራት ብቻ ናቸው ወይም አላህ የጻፈው ር በእጁ ነገር አለ ለምሳሌ ጀነት አድጁ እ ተክሎን አዘጋጅተዋል የሚሳሰሉ ሃዲቶች አሉ ግን ከኢብሊስ እና ከሌሎች ፍጡራን የተለየ ነው ማለት ነው ይሄ አደም በዚህ የተነሳ ደረጃና ክብር ተሰቷቸዋል ለዚህ ነው ሰዎች የቂያማ ቀን በአጠቃላይ ሰው ሁሉ ተሰባስቦ ከቄያማ ቀን ጣጣ አላህ እንዲገላግለን ብለው ሲማጸኑ ሸፋ እንዲሆንላቸው ወይም እንዲያማልዱ ወደ አደም ይመጣሉ አይደል ሁሉም ነብያት ከርሱ ሲሄዱ የሆኑ ያ ነቢይ የሚለይበትን ነገር ነው የሚጠቅሰት አይደል? ስለ ኢሳ የተለየ ነገር ጠቀሱ ስለ ኢብራሂም ስለ ሙሳን ስለ አደምም እንደዛ ነው መጀመሪያ የጠቀሱት ምን አሏቸው

**[30:21] Speaker B:** መላኢኮተህ ተብታ አገባ እራሱ አላህ በእጁ ፈጥሮሃል አሏቸው የተለየ ባይሆን ለምን ያመግሷቸዋል በዚህ ሁላችንም ነና የተፈጠርነው በእጅ ማለት እጅ ሀይል ሃይል ከሆነ ሊባል ነው። ገብቶቹሃል አይደል አልሙም እ ነገሩን ካሰፋነው ከዚህ በላይ ብዙ እ ማስረጃዎችን በመጥቀስ ልንጠጣጠው እንችል ነበር ነገር ግን ያው አጠቃላይ ከኮርሱ ጋር በተያያዘ ያለን ጊዜም ስለማይበቃ እዚሁ ላይ ኢንሻ አላህ እናበቃለን የዛሬውን ትምህርታችን ከዚህ በፊት እንዳልኳችሁ እዚሁ ላይ ያበቃል ዛሬ ጥያቄ አናስተናግድም በግልም ይሁን በጀማ ለምን ቶሎ መውጣት ስላለብኝ አለበዛ ቶሎ ያቆምኩበት ምክንያት ያጣልና ማለት
