# High Impact News በForex Market ላይ | Forex ከዜሮ እስከ ፕሮፌሽናል #18 | BirrForex Academy

**Channel:** BirrForex
**Source:** https://www.youtube.com/watch?v=X-wfrnUHQDY
**Transcript page:** https://www.withtranscript.ai/video/X-wfrnUHQDY

## Chapters

- 0:00 — የሴክሽኑ መግቢያ እና አቅጣጫ
- 1:50 — ሃይ ኢምፓክት ኒውስ እና ፌድ
- 9:43 — የኢንፍሌሽን መለኪያዎች መረዳት
- 14:20 — NFP እና ሌሎች ዋና ዳታዎች
- 18:38 — መደምደሚያ እና መሰናበት

## Transcript

**[0:00] Speaker A:** ሃይ ጋይስ እንዴት ናችሁ እንኳን ወደ ፎርክስ አካዳሚ መጣችሁ ይሄ ፎርክስን ከዜሮ እስከ ፕሮፌሽናል የሚለው ኤዲኬሽናል ሲሪየሳችን 18ኛ ሴክሽን ነው የሚሆነው በነበሩ ሁለት ሴክሽኖች ላይ ስለ ፋንዳሜንታል አናሊሲስ ጀምረን ነበረ ዛሬ እነሱ ላይ ቀጥለን ነው የምናየው ሶባለሁትን ካላያችሁ መጀመሪያ እነሱን ብታዩ ሪኮመን አደርጋችኋለሁ እነዛን ቪዲዮዎች ሊንክ ዲስክሪፕሽን ላይ አስቀምጥላችኋለሁ እዚህ ላይ ደግሞ ስለ ሁሉ ነገር ማውራት ስለሚከብድ የተሻለ እውቀት እንዲኖራችሁ ስትራክቸር አርገን ያዘጋጀነው አጠር ያለ ሞጁል አለ ይሄን ቪዲዮ ካያችሁ በኋላ ያንን ሞጁል ደግሞ ብታነቡት ሰፋ ያለ እና የተሻለ እውቀት ታገኙበታላችሁ ብዬ አስባለሁ ማለት ነው ዛሬ የምናየው ከባለፉት የፋንዳሜንታል ሴክሽኖች ላይ በመቀጠል የመጨረሻው የፋንዳሜንታልሲስ ሴክሽናችን ይሆናል ዛሬ የምናየው ሃይ ኢምፓክት ኒውስ በሚል ኢምፖርታንት ስለሆኑ ማርኬቱ ላይ ስለምናያቸው ዜናዎች በደንብ ዲስከስ የምናደርግ ይሆናል ምን አይነት ኢምፓክት ማርኬቱ ላይ እንዳላቸው ዲስከስ የምናደርግ ይሆናል ማለት ነው። ይሄን ሁልጊዜ እንደምናደርገው ደግሞ ስለዛሬ ቶፒክ ከዚ ቪዲዮ ላይ እና ከሞጁል ላይ የሚወርጣት ጥያቄ እና መልስ ቻሌንጅ አለን። ይሄ ቪዲዮ በተለቀቀበት ቀን ሰዎች ማለት ነው። ሶ ማታ ሁለት ሰዓት ላይ ቴሌግራም ቻናላችን ላይ እንገናኛለን። ይሄንን ቪዲዮ በደንብ

**[1:14] Speaker A:** እዩ ኤንድ ሞጁሉን አንብቡ። ይሄ ማታ ሁለት ሰዓት ላይ ጥያቄና መልሱ ይለቀቃል ቀደል ያሉ ጥያቄዎች ናቸው። እዚሁ ላይ ስላወራነው ብቻ ነው የሚሆነው ቀድሞ ለሚመልሱ ሰዎች የምንሸልም ይሆናል ማለት ነው። ይሄን ካልን ጋይስ የፋንዳሜንታልሲስ የመጨረሻ ጨረሻ ፓርታችን ዛሬ ምን ይሆናል ሃይክ ኒውስ ምንላቸው እነማን ናቸው ማርኬቱ ላይስ ምን አይነት ተጽእኖ ይፈጥራሉ በደንብ የምናየው ይሆናል ሌትስ ጎጋይስ

**[1:50] Speaker A:** እሺ ጋይስ ዛሬ ስለ ሃይ ኢምፓክት ኒውስ ነው ምናየው ሶክ ኒውስ ስንል ማርኬቱ ላይ ትልቅ ተጽእኖ ያላቸው ዜናዎች ማለት ማለት ነው። ዛሬ ሶስተኛው የፋንዳሜንታልናሊሲስ ሴክሽናችን ነው። ሶ በመጀመሪያ ላይ ስለ ፋንዳሜንታልናልሲስ ኦቨርል፣ ስለ ኢኮኖሚክ እንዲከተር፣ ስለሴንተል ባንክ አክሽንስ፣ ጂኦ ፖለቲካል ፋክተር ማርኬቱ ላይ ያላቸው ተጽዕኖ ምን ሊሆን እንደሚችል በደንብ አውርተን ነበረ. ላስት ሴክሽን ላይ ደግሞ ስለምን አወራ ስለ ኢንተረስት ኢንተረስት ከረንሲ ቫልዩ አንጻር ኢንተረስት ከኢኮኖሚ አንጻር እንዴት ማርኬቱ ላይ ተጽእኖ ሊኖሩ እንደሚችል አይተናል ዛሬ ደግሞ የፋንዳሜንስ ስንሰራል የምናያቸውን ኒውሶች ማርኬቱ ላይ ትልቅ ተጽእኖ ሊኖራቸው ስለሚችሉ ኒውሶች ፎከስ አድርገን የምናያቸውን ዛሬ የምናየው ይሆናል ማለት ነው የመጀመሪያው የምናየው ፌደራል ኦፕን ማርኬት ኮሚቴ የምንለው ወይም ኤፍ ኦሜን ሶላስ ስንወራ ምን ሴንትራል አክሽን ማርኬቱ ላይ ትልቅ ተጽኖ አለው ሶ ሴንትራል ባንኩን ነው ምንከታተለው ብለናል ፋንዳሜንታልናስ ስንሰራ ሜጀርሊ ሴንትራል ባንኮች እንከታተላለን ሴንተራል ባንኮችን ስንከታተል ደግሞ ቢግ ኢሹ የምናየው ነገር ምንድን ነው ኢንተረስት ሬትን ነው በየሀገሩ ኢንተረስት ሬታቸውን እንዴት ነው አጀስት እያደረጉ ያለው የአንድ ሃገር ሴንተራል ባንክ ኢንተረስት ሬቱን ጨመረ ቀነሰ የሚለውን እናያለን ማለት ነው ዩሮን ለምሳሌ ትሬድ የምናደርግ ሰዎች የኢሲቪን ውሳኔዎች እንከታተላለን የኢትዮጵያን ሴንትራል ባንክን ማለት

**[3:13] Speaker A:** ነው። ዩኤስዲን ፎሎ የምናደርግ ሰዎች ደግሞ የUS ፌይድን ግድ ማየት አለብን ማለት ነው። መጀመሪያ ላይ ስናይ ምን ብለን ነበር ስለዚህ ሴሽኖች ስንጀምር ግን ፈረስ ሴክሽን ላይ ዩኤስዲ ኢዝ ስትሮንግስን ዶሚናት የሆነውንሲ ኦልሞስት 90 ምናምን ፐርሰንት የሚሆነውን ማርኬቱ ላይ ያለው ላይ ፔር ኢንስፔር ዩኤስ ያለበት ዩኤስን አፌክት የሚያደርጉ ኒውሶች እንዳለ ማርኬቱን ያናጉታል ምክንያቱም ዶሚናንተድ curረሲ ታሲ ማርኬቱ ላይ ዩኤስ ነው ብለናል ሶራል ባንክ ስናይ ሜጀርሊ የምናየው ማንን ነው ዩኤስ ፌዴን ነው ማለት ነው አራት ሴንትራል ባንኮች ናቸው ሜጀር የሚባሉት ማርኬቱ ላይ በደንብ የምናያቸው ማለት ነው የመጀመሪያው እና ትልቁ ዩኤስ ፌድ ወይም ፌደራል ሪዘርብ ምንለው የአሜሪካ ሴንተራል ባንክ ነው ሁለተኛ ላይ ሰከንድ ትሬድ የሆነው ዩሮ ኢሲቪን ወይም ኢሮፕያን ሴንተራል ባንክን እናየዋለን ሶስተኛ ላይ ክሬት ብሪፓውንድ ባንክ ኦፍ ኢንግላንድ እንደምንለው ዩኬይን ሴንተራል ባንክ እናያለን። አራተኛ ደግሞ ባንክ ኦፍ ጃፓን የጃፓንን ሴንተራል ባንክ ሶ እነዚህ ዘሜጀር ወይም ቶፕ የሚባሉት ሴንተራል ባንኮች ናቸው። ሶ ከዚህ ሃይ ኢምፓክት ኒውሶቹ ውስጥ የዩኤስን ሴንተራል ባንክ ኢንተረስት ዲሲነር የምንሰማበት ዜናስ ሃይ ኢምፓት ማለት ነው። ኤፍ ኤምሲ የምንለው ይሄንን ነው

**[4:32] Speaker A:** የሚያወጣው ፌደራል ኦፕን ማርኬት ኮሚቴ እንለዋለን ስምንት ጊዜ በአመት ውስጥ ይሰበሰባሉ። እነዚህ ቦርድ ኦፍርነሮች ተሰብስበው ዩኤስ ሞኒታሪ ፖሊሲ ላይ ውሳኔ የሚወስኑ ኢንተረስት ላይ ውሳኔ የሚወስኑ ማለት ናቸው ዩኤስ ፌድ አለ አሁን ላይ ያለውን ነው አሁን ያለው እንግዲህ ይሄ ቪዲዮ በተቀረጸበት ጊዜ አካባቢ ላይ ከዚህ በኋላ ፌመስርን ፖል ነበረ ለረጅም ጊዜ አገለገለ በሱ ታች ደግሞ ገቨርነሮች አሉ እነዚህ ተሰብስበው የአሜሪካን ኢንተረስት ሬት ላይ ውሳኔ ይወስናሉ ማለት ነው ፌድሬት እንለዋለን የአሜሪካን ሴንተራል ባንክ ፌድሬት ኤፍ ኤፍር እንለዋለን የአሜሪካ ሴንተራል ባንክ ኢንተረስት ሬት ላይ ውሳኔ የሚወስደውን ማለት ነው ፎርክስ ፋክተሪ ላይ ብትሄዱ ኒውስ ሌሎች ኒውስ አውትሌቶች ላይ ብታዩ ፌድ ፈንድ ስፔ የሚለው የአሜሪካ ሴንተራል ዋንክ የሚወስነው ኢንተረስት ላይ ውሳኔ ነው ማለት ነው ኤፍ ኤምሲ ኮሚቴው አጠቃላይ ስብሰባው ነው ሶ ኢንተረስት ላይ ውሳኔ ይወስናሉ ከኢንተረስት ላይ ከሚወስኑት ጨመርን ቀነስን ከሚሉት በላይ ደሞ ፎርዋርድ ጋይዳንስ ይሰጣሉ ኔክስት ምን እያሰቡ ነው ኢንፍሌሽን ላይ ምን አይነት ቶት ነው ያላቸው ከዚህ ላይ የተነሱ ኢንተረስት ሊጨምሩ ነው ሊቀንሱ ነው እያሰቡ ያሉት የሚለውን ይነግሩናል ማለት ነው። ሶ ማርኬቱ ባይ ዘዌ

**[5:47] Speaker A:** ኢንተረስትሪ እስኪጨምር ወይ እስኪቀነስ አይጠብቅም ገና ፎርዋርድ ጋይዳንሳቸውን አይቶ ውሳኔ ይወስናል ጥሩ ኤግዛምፕል የሆነ ልናነሳው የምንችለው 2025 ኦገስትን ማንሳት እንችላለን ሶ ስለማርኬቱ ትንሽ ልንገራችሁ መጀመሪያ ትራምፕ ከወጣህ በኋላ ኢንተረስት እንዲቀነስለት በጣም ፖሽ ያረግ ነበረ ምክንያቱም የአሜሪካ በጣም ዴት አላት ኢንቲሊየንስ የሚሆን የሆነ ብድር አለባት ያን ብድር ለመክፈል የምትከፍለው ኢንተረስት ሬት ብቻ ትልቅ ነበረ ይሄንን ሚኒማይዝ ለማድረግ ትራምፕ በጣም አግሬሲሊ ፑሽ እያደረገ የነበረው ኢንተረስት ሬት እንዲቀነስ ነበር ፌዴ የምንለው ደግሞ ፖለቲካሊ ተኑ የሌለበት ኢንስቲቱን ነው የሚባለው ሶ በጣም ትራምፕንም ሬዚስት እያረጉት ነበር ኢንተረስት ሬትን ላለመቀነስ ለምንድን ነው እነሱ ኢንተረስት ማይቀንስ የነበሩት የምታስታውሱ ከሆነ ትራምፕ እንደመጣ ሁሉም ሃገሮች ላይ ታሪፍ ጥሎ ነበረ ያ ታሪፍ ደሞ ኢንፍሌሽን ይጨምራል ብለው አስበው ነበረ። ሶፍሌሽን ይጨምራል ብለው እያሰቡ ስለነበረ ኢንተረስት ሬትን መቀነስ ጭራሽ ኢንፍሌሽኑን ሊያብሰው ይችላል ብለው አስቦ ስለነበር እነሱ ኢንተረስት ሬትን መቀነስ አልፈለጉም ባለበት እንዲቆይ ነው ያሰቡት ታምፕ ደግሞ በጣም ፖሽ እያደረገ ነበር የነበረው ማለት ነው። ባይዘዌ መጀመሪያ ግን ኢንተረስት መቀነስ ጀምሮ ነበረ። ልክ ጆይደን ሊወርድ በነበረበት ጊዜ አካባቢ ላይ ኢንፍሌሽን ኦልሞስት ተረጋግቶ ስለነበረ ኢንተረስት

**[7:06] Speaker A:** ሬትን መቀነስ ጀምሮ ነበር ትራምፕ መቶ ልክ ይሄ ፖሊሲችን ሲመጣ ደግሞ መቀነስን አቁመው ፖዝ አርገው አቆዩት ማለት ነው። ከዛ በኋላ ኦገስት 2025 ላይ በነበራቸው ፎርዋርድ ጋይዳንስ አሁን ኢንተረስት ሬትን መቀነስ ሊጀምሩ የሚችሉበት ፕሮብሊቲ እንዳለ ተናገሩ ማለት ነው ዛት ቢገስ ፎርድ ጋይዳንስ እና ኦገስት ሃያ አምስት ላይ ሄዳችሁ ዩኤስ ፔሮችን ከጎል ጋር ከዩዶ ጋር ያለውን ለማየት ሞክሩ የዛኔ ሻርፕ ስፓይክ ነበሩ የነበረው በአንዴ ዩኤስ ዲቫል አረገ ሌሎቹ ደግሞ አፕሪሺ አረጉ ለምን ኢንተረስት ሊቀነስ ነው የሚል ፎርዋርድ ጋይዳንስ ስለነበረ ማለት ነው ሶ ዊ ኮል ዚስ ኤ ፎርድ ጋይዳንስ ፖሊሳቸውን ዊ ካን ኢት ሆኪሽ ፖሊስ እንለዋለን ሆኪሽ የሆነ ስታንስ ሲኖራቸው ወይም ሆኪሽ ቶን ሲኖረው የፌድ መግለጫ ላይ ኢንተረስት ሊጫመር ነው ማለት ነው ዶቪሽ ቶን አለ ስንለሙ ኢንተረስት ሊቀንሱ ነው ማለት ነው አንዳንዴ ደሞ ሆኪ ፖዝና ዶቪሽ ፖዝ የሚባል አለ ይሄ ማለት ኢንተረስትን ባለበት ነው ፖዝ አርገውታል አልጨመሩም ወይ አልቀነሱም ነገር ግን ነገረው የሚናገሩት ፎራርድ ጋይዳንስ ላይ ነገ ሊጨምሩ እንደሚችሉ እየተናገሩ ከሆነ ኪሽ ፖዝ እንለዋለን ነገ ደግሞ እንቀንሳለን እያሉ አሁን ግን ፖዝ ባረጉበት ከቀጠሉ

**[8:19] Speaker A:** ደግሞ ዶቪሽ ፖዝ ይባላል። ዋናው ዘቲንግስ የምናየው ኤፍ ኤምሲ ነው ብለናል ኤምሲ አንደኛ ፌድ ፈንድ አጀስት ያደርጋል ኢንተረስት ሬትን ይናገራልሁ ደሞ ለነገፎርድ ጋይዳንስ ይሰጠናል ማለት ነው ቲንክ ዋናው ምናየው ነገር እሱ ነው እዚህ ላይ አንድ ጥሩ ጥሩ ቱል የምናየው የሲኤም ኢንቱል ነው። ሶ ሲም ትዝ የሚላችሁ ከሆነ ስለ ፊቸር ስንወራው እንውረጅ የካው መርከንቴን ኤክስቼንጅላስት ወይም የሚባለው ፊቸር ኤክስቼንጅ ነው. እነዚህ ቱል አላቸው የፌድ ዋል የሚባል ቱል አላቸው ይሄ ማለት የአሜሪካንን ሴንተራል ባንክ የሚያይ ከተለያዩ ቦታዎች ዳታ እየሰበሰበ ከፌድ ገቨርነሮች ስፒች እነዚህ ካሉ ኢንተርናል ኢንፎርሜሽኖች ዳታ እየሰበሰበ ኔክስት ኢንተረስትሪ ፖዝ ሊደረግ ይችላል ሃይት ሊደረግ ይችላል ወይ ደሞ ሊቀነስ ይችላል የሚለውን ፕሮባቢሊቲ የሚሰጠን ማለት ነው ሶ ወደፊት እንግዲህ ፋንዳሜንስና ቴክኒካልናልስን አንድ ላይ እያደረግን ኢንትሪ ሞዴሎች ስንወራ በደንብ ይሄን ቱል እንጠቀማለን አዘርዝ ግን ሲኤምን ሂዱ እና አንተ እዩት በተለይ የፎኤም ዲሲኖች እንዲገባችሁ ፌድ ምን እያሰበ ነው ኔክስት ኢንተረስት ሃይክ ነው ወይስ ከት ነው ኤክስፔክት እየተደረገ ያለው እያንዳንዱ ሰዎች የወሰኑት የትኛው ገቨርነር ይደረጋል የትኛው ገቨርነር ዝose ይደረጋል የትኛው ከትረግ አለ የሚለውን ነገር ዲቴል ስለadeድ የምናይገኝበት ቱል ነው ሲይ ላይ ገብታችሁ ፌድዋች ሚል እሱን ብታዩት ትልቅ እንትን ይነግራችኋል ስለኢንተረስት so one of the ሜጀርግ

**[9:43] Speaker A:** fኦኤም ነው ፎርድ ጋይዳን ዲሲ ናቸው። ማርኬቱ ላይ በጣም ትልቅ ኢምፓክት። በተለይ ደግሞ የረጅም ጊዜ ኢምፓክትን የረጅም ጊዜ ትሬንድን የሚሰራ ስለሆነ እሱን ማየት አስፈላጊ ነው ማለት ነው። ሁለተኛው ሲፒአይ ነው። ሲፒአይ ማለት ኮንሲዩስ ኢንዴክስ የምንለው ነው። ሶ ይሄ ዋን ኦፍ ዘፍሌሽን ሜዠ ነው የዋጋ ውድነትን። ሶፌድም ከሚያያቸው ኢንተረስት ሬትን ልጨምር ልቀንስ ብሎ ከሚያቸው ቱሎች ውስጥ አንደኛው ሲፒይ ነው። ሲፒይ ማለት ምን ማለት መሰላችሁ እኛም ሃገር ይሰራል ይሄ የኑሮ ውድነትን ነው የሚያጠኑት። የኑሮ ውድነትን ሲያጠኑ ደግሞ ምንድነው የሚያደርጉት ኦፍ ጉድስ ሚሏቸው አሉ እኛ ግን እንደ አስቤዛ ብለን እንያቸው ብቻ አብዛኛው ሰው የሚጠቀሙን ነገሮች ባስኬት ጉድስ ይሰራል ለምሳሌ እንዳስቤዛ እንበለው እና ሰው ብዙ ሰው የሚጠቀማቸው ነገሮችን ዋጋ ዝርዝር ያያሉ ማለት ነው ከዛ በኋላ የነዚህን ዋጋ ዝርዝር ኤም ቱ ኤም የምንለው አለ መንዝቱ መንዝፒአይር ቱር ሲፒል አለ መንዝቱ መንዝ ሲሆን የነዚህ ነገሮች ዋጋ ባለፈው ወር ከነበረው አሁን ወር ካለው ጋር ምን ያህል ይሆናል ጭማሪ። አሳይቷል ማለት ነው yearር ቱር ሲሆን ደግሞ ባለፈው አመት በዚህ ሰዓት ከነበረው ዋጋ ጋር ምን ያህል ለውጥ አሳይቷል?

**[10:52] Speaker A:** የሚለውን ስታዲ ያረግሃል ማለት ነው። ኢትስ አይንሽ ሜጀር ሲፒአይ ብቻ አይደለም ሌላ ኮር ሲፒአይ ምንለው ኮር ሲፒአይ ማለት ሲፒአይ ሆኖ ነገር ግን በጣም ቮላታይ የሆኑ ሃሴቶችን የምግብ እና ኢነርጂን ላይክ የኦይልን የኤሌክትሪክ ኢነርጂ ዋጋ አስወጥቶ ማለት ነው። ሞር ፐርሲስተን የሆኑ ነገሮች ዋጋ ላይ የሚያይ ማለት ነው ቮላቲሊቲውን ለማውጣት የሚሞክር CPI እንዳለ ኮንሲዩመር ኢንዴክስ ነው። ኮር ሲፒይ ሲሆን ደግሞ የምግብ እና የኢነርጂ ሲወጣ ማለት ነው። ሌላ ፒአይ የምንለው አለ ይሄ ኢንፍሌሽን ሜር ነው። ይሄኛው ደግሞ ፕሮዲዩሰራስ ኢንደክስ ማለት ነው። ይሄኛው ሲፒኮዩመንስ አንጻር ነው ከተጠቃሚዎች ወይም ከገዢዎች አንጻር ፒአይ የሚሆነው ደግሞ ሲሆን ከፕሮዲዩ አንጻር ነው ማለትም ከአምራቾች አንጻር የሮቴሪያል እንደዚህ ዋጋ እየተወደደ ነው እየቀነሰ ነው እየጨመረ ነው የሚለውን ነገር የሚያሳይክስ ማለት ነው እነዚህ እንዳለ አጠቃላይ አጠቃላይ ኢንፍሌሽን ሜሮች ናቸው። ከነዚህ ኢንፍሌሽን ሜጀሮች ላይ ፌይድ ደሞ ኢንተረስት ሬቱን ያስተካክላል። ኤፍ ኤምሲ ላይ ኢንተረስት ሬት ሲጨምር የምንጠብቀው ምንድነው ከንሲውም አብሮ አፕሪሺ እንዲኖር ነው። በተለይ ምን አለ መሰላችሁ ፎርካስት ቫልዩ ሚባል አለ እና ቫልዩ ሚባል አለ። ፎርካስት ቫልዩ ማለት ላይ ውሳኔ እስኪወስን ፌድ ወይም ደግሞ

**[12:06] Speaker A:** የአንድ ኒውስ ውጤቱ እስኪወጣ አይጠበቅም። ምክንያቱም ብዙስቶች አሉ ብዙ ዳታ አለ ማክቱ ቀድሞ ያ ውጤት ምን ያህል ሊሆን እንደሚችል ይተነቢዋል ይባላል ማለት ነው ዛት ዘርካስት አክሱል valueው የምንለው ደግሞ ዋናው ዜናው ሲወጣ እና ዋናው ዳታው ሲወጣ ማለት ነው ለምሳሌ ፌት ፈንድ ላይ ከበፊት ከነበረ ፎርዋርድ ጋይዳንስ እንደዚህ አናሊስቶች የሚገምቱት እና ልክ እንዳልኳችሁ ሲፕሮቢሊቲ የሚቀመጠው እና ኔክስት ኢንተረስት ይጨምራል ይቀንሳል ባለበት ይቆማል የሚለውን ማርኬቱ ፕሪዲክት ያደርገዋል ሲወጣ ፎርድካስቱ በጣም ተለይቶ የሚወጣ ከሆነ በጣም ዲሳረፕ ነው ምክንያቱም መርቄቱ ሲጠብቅ የነበረው ነገር አለ ለሱ እራሱን ፖዚሽን አድርጎ አድርጎ ማርኬቱ ተዘጋጅቷል ከዛ በኋላ አክዋሉ ከፖርድካስቱ በጣም ተለይቶ ከወጣ ማርኬቱ ላይ በጣም ዲሳረቲቭ ነው የሚሆነው በጣም ብዙ ሂስትሪካል እንደዚህ የሆኑ ነገሮች አሉ ፌይድ ኢንተረስት ፖዝ ያደርጋል ተብሎ ሲጠበቅ ሃይቅ አድርጎ የሚያወጣበት የዛኔ ማርክቱ ላይ በጣም ዶሚናት ቼንጅ የሚኖርበት አለ ማለት ነው ሲፒዛዊ ሃቭ ፎርካስት ቫልዩ ኢንሌሽን በዚህ ይሆናል ተብሎ የሚታሰበው አክዋሪ ሲወጣ ደግሞ ኢንፍሌሽን ጨምሮ ወይም ቀንሶ ሊወጣ ይችላል ኢንፍሌሽን ሲፒአይ ሲጨምር ማርኬቱ ላይ ምን አይነት ቫልዩ ሚኖሩ ይመስላችኋል ሶ ኢምፕሌይት ስታስቡት ኢንፍሌሽን የሚጨምር ከሆነ

**[13:16] Speaker A:** አይረንሲ ይዳከማል ልትሉ ትችላላችሁ ግን እንደዛ አይደለም ኢንፍሌሽን ሲፒአይ ጨምሮ የሚወጣ ከሆነ ማርኬቱ የሚያስበው ምንድነው ይሄኛውን ኢንፍሌሽን አይቶ ፌድ ኢንተረስት ይጨምረዋል ብሎ ነው የሚያስበው ምክንያቱም ባለፈው እንዳየነው የሚጨምር ከሆነ ኢንተረስት ሃይክ የመደረግ ፕሮቢሊቲው በፌድ አለሽን ለመቀነስ ኢንተረስት የሚጨምር ከሆነ አብሮ አፕሪሺ ነው የሚሆነው በምን አሰምሽን ኢንተረስት ይጨመራል ተብሎ ስለሚ የሚታሰብ ማለት ነው። ይሄን አሁን ባለፈውም ነግሬያችሁ ነበር ኢንፍሌሽን ሲጨምር ከረንሲው ተዳከመ ማለት አይደለም ማለት ነው። ነገር ግን ኢንፍሌሽን ኮንትሮቢል ከሆነ ሬንጅ ላይ በጣም ጥሎ የሚወጣ ከሆነ የዛኔው በአንዴ ሰደን ሎስክ ሊያሳይ ይችላል ማለት ነው። አዘር ዋይስ ግን አሁን የምናየው ሲፒ እየጨመረ የሚወጣት ዊል ግድ ነገድ ኢንተረስት ይጨምራል ለማለት ሲምታዩ ሲፒታት ይደረጋል የሚሉ ፕሮብሊቲዎች እየተጨመሩ ይመስላል ይመጣሉ ማለት ነው። የዚህን ጊዜ ኢንተረስት ይጨምራል በሚል አሰምሽን ከረንሲው ደግሞ ይሆናል ማለት ነው። ዛት

**[14:20] Speaker A:** ኢት ሲፒይ ኮንሲመር ፕራይስ ኢንዴክስ ነው። እያየናቸው ያሉ እንዳለ የዩስ ነው። ምክንያቱም ዶላር ነው ዶሚናት ሶ ዩኤስ ኤፍኤም ሲያየ ነው። ኤስ ሲፒ ነው አሁንም እያየን ያለነው። ይሄ የሚወጣው ወር በገባ ከ11 እስከ 16 ውስጥ ነው. ዩዋሊ የሚወጣው ማለት ነው አሁን ሴፕቴምበር 116 ላይ የባለፈው የኦስት ኢንፍሌሽን ዳታ ይለቀቃል ማለት ነው ኦክቶበር ከ11 ባሉ ጊዜዎች ውስጥ የሴፕቴምበር ኢንፍሌሽን ዳታ ይለቀቃል ማለት ነው ዳታውን የሚለቅልን ደግሞ ቢኤልኤስ የምንለው ቢሮ ኦፍር ኤንድ ስታስቲክስ የሚባለው የዩኤስ ቢሮ ነው ማለት ነው ኢንፍሌሽን ሲጨምር ለurረንሲው ጥሩ ይሆናል ሲፒአይ ሲጨምር ከምን ሃሳብ እንደሆነ እነግሬያችኋለው ሌላ ኤን ኤፍፒ ነው ፔሮል የምንለው ነው ኤምቢኤል ዳታ ነው የቢሮ ኦፍር ኤንድ ስታቲስቲክስ የሚለቀው ነው። ይሄኛው ደግሞ ነን ፋርም ፔሮ ማለት ከግብርና ዘርፉ ውጪ በኢኮኖሚው ላይ የተፈጠሩ የስራ ብዛቶች ምን ያህል ስራ ተፈጥሯል ማለት ነው። ከግብርና ዘርፍ ውጪ ሰውነ ፋርም ፔሮል ማለት እሱ ነው ማለት ነው። ይሄኛው ደግሞ ምን ያህል የስራ እድል ማኬት ውስጥ ተፈጥሯል ማለት ነው ባለፈውም እንደ ኦርጋኖስ ስራ ሲበዛ ስፔንደር ይበዛል ስፔንደር ሲበዛ ኢኮኖሚ

**[15:30] Speaker A:** ይነቃቃል ኢኮኖሚ ከተነቃቃ ደግሞ የአንድ አገር ከረንሲው አብሮ ይጨፋል ይጨምራል ማለት ነው። ኤን ኤፍ ጨምሮ ሲወጣ የምናስበውም ዩኤስዲ አብሮ አፕሪሺት ይሆን ነው። ፎርካስት ቱዋል ሪዛልት መለያየት ደግሞ ኤንኤፒ ላይ ብዙ ጊዜ ይስተዋላል። ለምሳሌ ያሳለፍነው የ202 ጁላይ ኦገስት አካባቢ ብታያቸው ፎርካስት ከተደረገው ኤንኤፒልሞስት ደብል እየሆነ እየወጣ ነበረ ማርኬቱ ላይ የሚገርምፕቲቭ ቼንጅ እያወጣ ነበረ ማለት ነው።ስ ነው ማለት ነው። እነዚህ ሶስቱ በጣም ሜጀር የሚባሉ ማርኬቱን ሙቨር የሚባሉት ዩዝ ሰዎች ናቸው ማለት ነው። እንደ ትሬደ እነዚህ መች እንደሚሆኑ ምን አይነት ኢምፓpት ኤክስፔክት እንደምናደርግ ማወቅ አለብን። ኤንኤፍፒ እንደነገርኳችሁ የቢኤልኤስ ዳታ ነው እሱም የሚለቀቀው ደግሞ ወር በገባ የመጀመሪያው አርብ ለት ሁሌ ይለቀቃል ማለት ነው። ሌላ ልናያቸው የሚገቡ ነገሮች ጂዲፒያንዱ ሃገር ጂዲፒ የኳርተር የኳርተር ጂዲፒዋል ይለቀቃል የመጀመሪያው ፋንዳሜንታል አናሊስ ሴሽናችን ላይ ስለጂዲፒ ነግሬያችኋለው ጂዲፒ ጥሩ ሆኖ ሲወጣ ከአክዋሉ የተሻለ ሆኖ ሲወጣ ለከረንሲው ጥሩ ነው ዩዋል የዩኬ ጂዲፒ እንደዚህ በደምብ የምናያቸው ነገሮች ናቸው ማለት ነው። ዩሮ ዞን ላይም ስንመጣ እያንዳንዱ ሀገር የጀርመን፣ የፍራንስ ምናምን ጂዲፒ ላይ የብቸዉ ሪሊዝ ይደረጋል እና እነዚህ ዩሮ ላይ ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል። ዩሮን

**[16:47] Speaker A:** ቫልዩ አፕሪት ዲፕሪሺ እንዲያደርጉ ያረጋቸዋል ማለት ነው። ሌላ ፒኤም አይው ፐርቼንግ ማኔጀርስ ኢንዴክስ እንለዋለን። ይሄ ደግሞ ማኑፋክቸረሮች ለማፋክቸሪንግ እያወጡ ያሉትን ኮስት ሜዠር የሚያደርግልን የኢንፍሌሽን ሜዠር ነው። ይሄ ከሲፒአይ ቀድሞ ለውጥ የሚያወጣ ነው እና የነገን ሲፒአይ ፕሬዲክት ያደርጋል ተም ይታመናል። ምክንያቱም ማኒፋክቸሪንግ ሌቭል ላይ ዋጋ የሚጨምር ከሆነ ቀስ ብሎ ኮንሲዩመሩ ላይ መምጣቱ አይቀርም ሶማይም ኦፍ ዘይት ኢንፍሌሽን ቱል ነው ለፊት የፒኤም አይ ዳታን እንደ ኢንፑት ይጠቀመዋል ፌድሶ ነገ ኢንተረስት ይጨመራል ይቀነሳል የሚለውን ነገር ቀድመን ፕሪዲክት ለማድረግ አንድ የምናየው ነው ማለት ነው ሌላ ሴትራል ባንክ ሚኒት ናቸው ሚኒት የምንለው ይሄ ማለት ቀድሞ ስለነበረው ኤምሲ ዝርዝር መረጃ መረጃ የምናገኝበት እያንዳንዱ ገቨርነሮች ምን አይነት ቶት ነበራቸው ስንት ለስንት ነው ቮት የተደረገው ኢንተረስት ይጨመር ኢንተረስት ይቀነስ የሚለው ነገር ዲቴል የሚነግረን ነገር ነው ማለት ነው ይሄም አጠቃላይ ሴንተራል ባንኩ እየወሰደ ያለው ሜጀር እንዲገባን ያሉበት ፖሊሲ ዶቪች ነው ሃውክሲች ነው የሚለው በደንብ እንዲገባን የሚያሳየን ነው ማለት ነው እነዚህ ሜጀር የምንላቸው ኒሶች ናቸው ኤፍ ኤምሲ ፌደራል ኦፕን ማርኬት ኮሚቴ በአመት 8 ጊዜ የሚከሰት የዩኤስ ፌደን ኢንተረስት ሬት ፖሊሲ

**[18:03] Speaker A:** የምናውቅበት ነው። ሲፒአይ ኮንሲዩ ፕራይዝ ኢንዴክስ ወር በገባ ከ10 እስከ 16 ባለ ውስጥ የወሩ ቀናቶች ውስጥ የሚለቀቅ ነው። ኢንፍሌሽን ሜዠር ነው። ይሄኛው ደግሞ ከኤፍ ኤምሲ ጋር አያይዘን ነው። ኢንተረስት ሬትን ነገ ፌድ ሊጨምር ይችላል ሊቀንስ ይችላል የሚለውን ከዚህ ኢንፍሌሽን ዳታ አይተን ፕሪዲክት የምናደርገው ነው። ሌላኛው ኤን ኤፍፒ ነው። ይሄም የቢኤልኤስ ዳታ ነው። አሜሪካ ውስጥ የተፈጠሩ የስራ ብዛትን ይነግረናል። ስራ ብዛቱ በደንብ እየጨመረ ሲመጣ ኢኮኖሚው ጥሩ እየተነቃቃ ማለት ነው ለዚህ ለረንሲ ውጥሩ ነው ሌላ ጂዲፒኤም አይትራል ባንክ ሚኒት በደምብ ያወራናቸው ነገሮች

**[18:38] Speaker A:** ናቸው አንደርስ እንዳረጋችሁት ጋይስ ሶ አይኖ ትንሽቅ ካለ በጣም ኦርጋናይዝ አድርጌ ለማስረዳት እየሞከርኩ ነበር እንግዲህ እንደገባችሁ አስባለሁኝ ከዚህ በላይ ደግሞ የተሰራውን ሞጁል ብታዩት በደንብረ ስታን አድርጉታላችሁ ብዬ አስባለሁ የፋንዳሜንታልሲስ ሴክሽናችን በዚሁ የሚያልቅ ይሆናል ይመቻችሁ አበና ይስተኝነሳ

**[19:07] Speaker B:** ገና
