Transcript
Use with ChatGPT / Claude Auto-scroll A
ትምህርቱ ቀደም ሲል የተነሳውን የአላህ መታየት ጉዳይ ያስታውሳል። ከቁርአንና ከሀዲስ የተወሰዱ ማስረጃዎች በመጥቀስ አላህ በቂያማ ቀን እንደሚታይ የሚያመለክቱ ነጥቦችን ይጀምራል።
ባልሃምዲሚ ወስተኛ
ከዚህ በፊት ትምህርት ላይ የአላህ ሱባነታን አንድ ባህሪ አንስተን ነበር እሱም አላህ በቀያ ቀን እና በጀነት ውስጥ የሚታይ ስለመሆኑ ያሳለፍነው መብራሪያ አለ ያንን አስመልክቶ
አላህ ሱብሃነታወይ ስለመሆኑ በርካታ ማስረጃዎች እንዳሉ ጠቅሰናል። ከቁርአን ውስጥ አንድ ማስረጃ የሚያስታውሰኝ ማለት ነው እጃችሁን አውጡ በዚያ በእጄ እጠቁማለሁ አይዋል?
በቃ
ናል እዚህ ላይ የሚነሳው ጀምበር አለ። ናዲራህ ማለት ሙተራህ ማለት ነው የሚሉ አሉ ብለን ነበር። የሚጠባበቁ ማለት ነው። ይህ እንደማይሆን የሚያሳየው ምላሽ ምንድነው?
አይዋ አንደኛ ፊት አብሮ መጠቀሱ ነው። ምክንያቱም ይሄ እይታን ያሳያል። አይን ያለው ፊት ላይ ነውና እያዩ እንደሆነ ያሳያል። ሁለተኛ ደግሞ አይዋ አሰንትላሂ ኢላ በሚለው መስተዋድ የተያያዘ መሆኑ ማለት ነው ግልጽ ነው ያ ባይሆን ኖሮ ምናልባት ነአምናረጅ
እንደሚለው ወይም ደግሞ
ሳይሆን
ማለት ነው ብለን ነበር ባዬ እ ሌላ የቁርአን ማስረጃ አይዋን
አህሰን ሁስና ወዚዳ ግን ይሄ ጥቅል ነው ይሄንን የሚያብራራ ሃዲስ ጠቅሰን ነበረ ታስታውሱታላችሁ ሃዲስ ምን አይዋ ጮክ በል ትግልሽ አልሰማም
ጠባ ይሄ ደሊል ነው ግን ከዚህ ጋር በተያያዘ ከዚህ ከአንቀጾ ጋር በተያያዘ አንድ ሃዲስ ጠቅሰን ነበር ካልረሳችሁት
ሃዲፍ እጮክ በል ትንሽአንተ ተሰማኝ
አይዋልኩ
ይላቸዋል ሃዲስ ሱሀይብ ኢብን ሲናን አሮሚ ፍሰ ሙስሊም እና እዛው ሰሂ ሙስሊም ሌላኛው ታሪክ ላይ ያለውን ሙስሊም ሲጠቁሞ በሰነዳቸው ምን አሉና
ወያዳ ጠይብ ሙዓሊፉ የጠቀሱት የማንን ሀዲስ ነው ያመላከቱት የጠቀሰው አሰንት አዲስ ጀርብ አብዱላህ አልበጀሊ ግን ምን ያህል ሰሃቦች አውርተውታል አላህ እንደሚታይ በጣም ብዙ ሰሃቦች አውርተውታል ወደ ምን ያህል ይጠጋሉ ብለን ነበር አይዋ 27 አንዳንዶቹ ሰላሳም ይደርሳቸዋል አንዳንዶቹ ያው ባገኙት ሰነድልክ የደረሱበትን ይናገራሉ 17ቦች ሊሉ ይችላሉ ግን ስናሰባስባቸው በጣም ብዙ ናቸው ኢዬብ አላህ አይታይም የሚሉት እነማን ናቸው አይታይም ማለት ሊታይ አይችልም ማለታቸው ነው አይደል?
የሙዓተዚላ እና የጃሚያ አቋም በመቃኘት ላቱድሪኩል አብሳር ምን እንደሚል ይብራራል። ኢድራክ እና ሩያ ያላቸው ልዩነት ተገልጿል፣ እንዲሁም ይህ አንቀጽ አላህ እንደሚታይ እንጂ እንደማይታይ አይደለም ተብሎ ይከራከራል።
እነማን ናቸው?አይዋሙያተዚ ይላህ ጭራሽ አላህ የማይታይ ነገር ነው ነው የሚሉት ገብቷቸዋል እንጂ የቁርአን አንቀጽ ላይ አላህ እንደማይታይ የሚያሳይ ማስረጃ አገኘን ብለው አይደለም። የሚታይ ነገር አይደለም። የሚታይ ከሆነ ጅስም ይሆናል ነው ዋናው ማስረጃ ከዛ በኋላ ማምታቻ ይፈልጋሉ።
ታዬ ከማምታቸው መካከል ቁርአን ላይ ማስረጃ ብሎ ያቀረቡት ምንድነው?ላቱድሪኩል ምላሽ ውስጥስ ምንድን ነው?ምላሾ አይዋልኢድራክ እና ሩያ ይለያያሉ። ኢድራክ ከሩያ ያለፈ ጉዳይ ነው። እንዲሁ ማየት ብቻ ሳይሆን አሁን ምንድነው ማዕናው ብለን ነበር ኢድራክ በአረብኛ ኢሃጣ ኢሃጣ አንድ ነገር እናየው ይሆናል ግን ላኑ ሃታ መሉቅም ሆኖ ነሰማኑ ሩየት አይደል ባይብ ሌላ ምላሽ አለው ይሄ የተሻለቢሆንም ብዙ የተፍር ሊቃውንትም ጠቅሰውታል ከሰለፎች መካከል የተወሰኑ ሰሃቦች አኢሻን ጨምሮ እንዲህ አይነት አቋም ታምዳላቸው የሚያሳይ አለ። ምንድን ነበር እሱ ለአቶ ድሬኮል አብሳር ሲባል አይዋ በዱንያ ላይ ነው ብለዋል። በዱንያ ላይ አይታይም። ስለዚህ ማየት ብለው ነው የፈሰሩት የዱራቅን ማለት ነውእነሱ። ሌላ ማስረጃ ነበራቸው ማስረጃ ብሎ ያቀረቡት እነዚያ ጃሚዎች ከቁርአን ማለት ነው.አይዋ ሙሳቱ.አዎ ለተራኒ ብሏችኋል ይሄ አንቀጽ ግን ፊልኪ በጣም ስናስተውለው አላህ እንደሚታይ ነው የሚያሳየው ብለን አንድ ሶስት ነገሮችን ጠቅሰናል አንደኛ አይዋ ሙታዝ እሳቸው መጠየቃቸው ምክንያቱም ጀሃመች እና መተዚሎች አላህ ሊታይ አይችልም የሚታይ ነገር አይደለም እያሉ ነው ሙሳ የአላህ ነብይ ይሄ ነገር
ጠፍቷቸው እነ ጃሚያዎች እነ ሙያተዚዎች ደረሱበት ሊባል ነው የማይታይ ነገር መሆኑም ነበር ከዛ ጠየቀ ሊባል ነው የማይመስል የሚታይ መሆኑን ስለሚታወቅ ነው። ጥያቄውን ራሱ ያቀረቡት ማለት ነው። ጠይብ ሁለተኛ
ነፊው ኢየር ሙአበድ ነው ይሄ ያው እነሱ ከዚህ ጋር አያይዘው የሚያነሱት የማስረጃ አቅራር መልስ ሊሆን ይችላል ግን ይሄንን እራሱ ትንሽ ስናሻሽለው የፈለኩት ምንድነው ይሄ እንዴት ማስረጃ ይሆናል ነው በነሱ ላይ መልስ ብቻ ሳይሆን ማስረጃ የሚሆንበት ነፍይ መአበድ ነው የሚለውን ለተራቁራን የሚለውን ምላሽ አላህ ምን አላቸውም አልኩኝ አይዋል አላቸውም እኔ እኮ የማልታይ ነገር ነኝ አላቸውም ምንድነው ያላቸው አታየኝም ለየት ባለ ሙሳ ስለጠየቁ ለጥያቄው መልስ ይሰጣቸውን ሌላስ ይሄ አንቀጽ ምን ያሳያል አላህን እንደሚታይ ያሳያል በጣም ግልጽ በሆነ መልኩ ብለን ነበር
ተራ ቁራን እዛ ቦታ ላይ ረግቶ ከቆየ ግልጽ ነው ስለዚህ አላህ የማይታየው በተለይ ዱንያ ላይ የማይታየው ለምንድነው ሰዎች የማይት አቅም አልተሰጣቸውም በዱንያ ላይ ከባድ ስለሆነ ነው እንጂ አላህ የማይታይ ነገር ስለሆነ አይደለም ምክንያቱም ያለ ነገር በመሰረቱ ይታያልኮ መታየት ደግሞ መኖርንያመለክታል ማለት ዛት ያለው መሆኑን ያሳያል ባዬ ከዚህ ጋር ተያይዞ ሌላ ደግሞ ግልጽ ማስረጃ አለ እላለማሁ
ተጀላ ምን ማለት ነው ተገለጸ ማለት ነው አይደል እንዴ ስለዚህ ይታያል የሚታይ ነገር ነው ያው ለተራራው ተገለጸለት ግልጽ ነው እና ይሄ ሁሉ በተቃራኒ ነው ማለት ነው ለኔ የሚለውን አስመልክቶ ምን ብለን ነበር እነሱ ዝምታ አለም ጭራሽ ይሄ ነገር እንደማይከሰት የሚያሳይእ ቃል ነው ይላሉ ግን ትክክለኛው ይህ እንዳልሆነ ከቁርአን እራሱ ማስረጃ አምጥተን ነበር አይዋንትወለይ የተመናው አበደን ይላል አላህ የተመናው ሱራቱል በቀራ ላይ የለውም ሌላ ቦታ ላይ ሱረቱል ጁምአ ላይ ወላ የተመናውነሁ ነው ሚለው ሡረቱል በቀራይ የተመናው ነው ይላል ሞትን ማለት ነው አይመኙትም በፍጹም ግን ሞትን ይመኛሉ አይመኙም ይመኛሉ መቼየቂያማ ቀን ወይም ከዛ በኋላ በእሳት በሚቀጡበት ጊዜ ወናደውና
ስለዚህ የሚለው ነፊ ቢያመላክ የግድ በማይቋረጥ መልኩ አለም ማለት አይደለም የሚለውን አውቀናል ወመለከው
ብለዋል ኢብን ማይክ ባክለሰፊያፊ
የሚለው ትልቁ 2000 ወይም ሶስት ሺ ስነኝ ያለው ቅጥማቸው ላይ ነው ያሉት ጠይብ
አልሻኢራህ አላህን ማየትን አስመልክቶ ያላቸው አቋም ምንድነው አይዋ ቆይ አዳዲስ ይታያል ግን በአቅጣጫ አለ ላኢላጅ ምን ማለት ነው?በአይን አይታየም እንደማለት አይደል?በአይንታየ የግድ ሙቃላ ያስፈልገዋል። እነሱ እንግዲህ ያውልቡ አለመቀበል እነሱ ጂሃ ተሃይዙና የሚሏቸውን አሻሚ ቃላትን ላመቀበል የሚያደርጉት ጥረት እንደሆነ አውቀናል ግን የሚታየው ወደ ራይ ነው ማስረጃ.ምን ብለዋል በተለያዩ
ከማነሳ
ሌሎችም ብዙ ቃላት ያሏቸው ዘገባዎች አሉ እንደዚህ ልክ ፀሐይ እንደምታዩት ወይም ደግሞ ጨረቃን እንደምታዩት ወይነማሸበሀ አሩ ቢሮያ ለልመርያ ቢልመርኢ አይደለም ያመሳሰሉት ሩያውን ነው አስተያየቱን እንጂ የሚታየውን ነገር አይደለም ያመሳሰሉት መቼ ስለዚህ ይሄ የማያስኬድ አዲስ ቢደአ ነው ለዚህ በቃቸው ደግሞ ሁልጊዜ
አዲስ ርዕስ በመክፈት አላህ ለራሱ ያረጋገጠውን የእጅ ባህሪ ይጀምራል። የሙአትተዚላ እና የጀህሚያ ተቃውሞ በመቃኘት የቁርአንና የሀዲስ ማስረጃዎች እጅ በእውነት እንዳለ እንደሚያሳዩ ይገልጻል።
መሃል ለመሰር ሞከራቸው ጠይብ ዛሬ አላህ ካለ ቶሎ ለመውጣት ስለሚገደድ ወደ ትምህርታችን ቀጥታ እንሸጋገራለን አራት ሰዓት ላይ ማቆም ይኖርብናል ኢንሻ አላህ ሌላኛው ደርስ ይቀጥላል እ ዛሬ ደግሞ የምናየው ከአላህ ባህርያት መካከል አላህ ለራሱ ያረጋጠውን አንዱን መገለጫውን ነው እሱም ሲፈትየድ አላህራሱን እጅ እንዳለው ገልጸውልናል እና ይሄን አስመልክቶ የተገለጸውንም እ ማስረጃ እንዳለ መቀበል ግዴታ መሆኑን ሙአሊፉ ሲጠቆሙ ምን ይላሉ
ወኪልታ የደፈዋል ተንፈህ
የሆነ ማለት የጀህም ሰፋን ተከታይ የሆነ የአላህን ባህሪያትን የማያጸድቅ ሙአት የሆነ ሰው የአላህ ሱባነታላ ቀኝ እጅ ሊያስተባብል ይችላል ወይም የሚለው እዚህ ላይ ተክሊል ሳይሆን እንደውም ልታህቅ ነው በዚህ በፊት እንዳሳለፍነው ማለት ነው የጀህሚዎች መገለጫ መሆኑ ግል ነው የሚያወላዳ አይደለም እናወድኩል ሲባል እዚህ ላይ በግልጽ እሱ እንካር እንደሚያደርግ ይታወቃል ማለት ነው ጀህሚ የሆነ ሰው ይህንን የአላህን መገለጫ እንደሚያስተባብል ይታወቃል ማለት ነው አይዘን እንደዚሁ አይዘን ሲሉ ከዚህ በፊት ሌላ የጀህም ጽፏን ተከታዮች የሚያስተባብሉትን ነገር ተቅሰው ስለሆነ ነበር
ብለው ነበር ያ ማለት ያው አላህ የሚታይ መሆኑን ያስተባብላሉ ብለው እና ከዚያም ጋራ አያይዘው እና ያንን አስከትለው አይዟን አሉ ደግሞም እንደማለት ነው ምንድነው የሚለውን
የሚለው አይዘን እንዴት ነው የምናደርገውአይዋንት መፍል ሙት ያኒ መስር ማለት እንችላለን መፍል ሙላቅ ሊፈልን እ መድፍ ተቅሩ አበይ ረጅዐ ማለት ነው ገብቷቸዋል ስለዚህ ነገሩ ተመልሶ
እ ይደገማል ያልነው ነገር እንደግማለን የሚለውን ለማንጸብ አርገ ማለት ነው የሚና አዎ የአላህን ቀኝ እጅ ማለት ነው የአላህን ቀኝ እጅልታ የደሂዱ ሁለቱም እጆቹ በትሩፋት እና በችታ ለሰዎች ውለታን የሚውሉ እና ስጦታን የሚሰጡ ናቸው ማለት ነው እንደሚታወቀው አላህ ሱብሃነ ወተአላ ለራሱእጅ ያረቃቀጠባቸው ማስረጃዎች በጣም ብዙ ናቸው እንዲያውም ምናልባት ከብዙ ሲፋቶች በተለየ መልኩ ይህ የአላህ መገለጫ መሆኑን የሚያሳዩ ማስረጃዎች እ በተለያዩ የቁርአንና የሀዲስ ማስረጃዎች ላይ በተለያዩ ገለጻዎች በቀጥታ በተዘዋዋሪ እውነታ የሚያሰር ሆነው ተዘግበው እናገኛለን እና ከነሱ መካከል በብዛት የሚጠቀው አንቀጽ አላህኢብሊስን ካለብሊሱ ማመክ አንተ ኸቅቱ ቢየደ ያለበት አንቀጽ ነው እዚህ ላይ እኔ በሁለት እጆቼ ለፈጠርኩት እንዳትሰግድ ምን ከለከለ ይላል። ለኢብሊስ አላህ እንዲህ ያለው ይህ ቀጥታ አላህ ሱብሃት ከፍጡራን ጋር የማይመሳሰል እጅ እንዳለው የሚያሳየው ከተለያዩ ሁኔታዎች አንጻር ነው። አንደኛ እኛ
እዚህ ላይ እጅ የሚለው እራሱ ወደ አላህ ተጠግቶ መጠቀሱ ያኒ ሲፋ የሆነ ነገር መገለጫ የሆነ ከመሆኑ ጋር
የአላህ መገለጫ ሆኖ ወደ እሱ ተጠግቶ ቢደኒ ሙአፍና ሙአፍ ኢሄ ሆኖ መጠቀሰው ራሱን የቻለ አንድ ባህሪውን የሚያረጋግጥልን ነገር ነው እዚህ ላይ የሚነሱ ሽንበሮችን በተመለከተ አለፍ ብለን ላይ የተወሰኑትን ከምላሻቸው ጋራ እንጠቅሳለን ኢንሻላህ። ሁለተኛ ደግሞ ሁለት እጆችን መጥቀሱ ነው። ምክንያቱም ሌሎችእንደሚሉት ትርጉሙ የድ ማለት ቆራ ወይም ሀይል ወይም ደግሞ ኒዕማ ቢሆን ኖሮ በሁለትዮሽ ወይም በተስንያ ሙሳና በሆነ መልኩ አይጠቀስም ነበር። ቢየ ደየ አስሉ የደይኒ ነው አይደለም የደይን ከዛ ያኡልሙ ተከልም ሲገባበት እና ወደ እሱ ሲጠቀም ሙአፍ ሲሆን እንደሚታውቁት ሙሳና እናሌሎችም ኑን መጨረሻ ላይ ይጣላልፍ ይደረጋል ያ ሲሆን ደግሞ ሁለት ያዎች ተገናኙ ማለት ነው ሁለት ያዎች ሲገናኙ ደግሞ አንዱ ሌላ ውስጥ ኢድሃም ሲደረግ እና ተጠቃለው ሲገባ ይጠብቃል የደ ተባለ አለ። ገብቷቸዋል አይደለ?ሁለት መሆኑ ላይ ምንም ጥርጥር የለም። ይሄንን ሙአድሎች ራሳቸው አያስተባብትም። ግን ይሄንን የምንጠቅሰው ለምንድን ነው?ይህ ተአዊልን አይቀበልም። ለምን እነሱ እንደሚሉት ቁጥራ ቢሆን ኖሮ አላህ ሁለት ቁጥራ አለው ይባል ነበር። ያ ደግሞ አይሆንም አላህ ቁራን ለሁለት ከፍሎት አያቅም.
አላህ ይላል ለምሳሌ እንደዚህ ነው ኒማም እንደዚሁ ቁርአን ላይ ሁለት አይነት ኒማዎች ወይም ሁለት ኒማዎች ተብሎ ተጠቅሰው አይታወቁም ምንድነው ያለው
ግልጽ ነው
እንደዚሁም አገባን ስንመለከት ካለ በኋላ አርፍ ጀር የደ ለየ አይነት መስተዋድ ከዚህ ጋር ተገናኝቶ በእድተሰራ የሚገለጽበት ማንኛውም ገለጻ ከአረቢኛ ውጭ ባለ ቋንቋም ቢሆን የሚያመላክተው በትክክል በእጅ እንደተሰራ ብቻ ነው ለምሳሌበተለያዩ የቁርአን አንቀጾች ላይ እጆቻችሁ የሰሩት ወይም እጆቻቸው የሰሩት የሚል አይነት ገለጻ ልታገኙ ትችላላችሁ አይደለም ከሰበት ይሄን አዎ ፈቢ መከሰበት አይዲኮ
እ መሰል አንቀጾች ብዙ ናቸው ግን ይህ በእጅ መራትን ቀጥታ አያመላክትምምክንያቱም እንዲህ አይነት ገለጻ ከሆነ አንድ ሰው በተዘዋዋሪ የሰራው ሊሆን ይችላል በእጁ ሳይሆን በሌላ ነገር የሰራው ሃሳቡ እራሱ በዚህ መልኩ ሊገለጽ ይችላል ንግግሩ በዚህ መልኩ ሊገለጽ ይችላል። ወይም ሌላን አዘው ያ የተሰራው ከሆነ ለምሳሌ አሜር ወይ አዛዥ ከሆነ እከሌን እንዲህስራ ብሎ ቢያዘው ያሰው ቢሰራው ያው አሚሩ ሰራው ሊባል ይችላል በነል አሚሩ በይተን ሊባል ይችላል ግን በነልሚሩ በይተን ቢየዲ ካልኩኝ የግድ እሱ እራሱ በእጁ የሰራው ነው ማለት ነው ይሄ መጃዝ ነው ወይም ደግሞ ዘይባዊ ትርጓሜን ለማስቀረት የሚገለጽ አጠናካሪና አጽሚ ገለጻነው። ልክ ይሄንን ያልተገነዘቡ ሰዎች የሚያመጡት አንድ ውዥን ብር ውድቅ መሆኑ ከወዲሁ ግልጽ ይሆናል።
ያሮናል ሚማለት አይዲና ብሏል እና ይኸው እናንተ አደምን ብቻ ሳይሆን እንስሳትንም አላህ በእጁ ፈጠረው ልትሉ ነው ወይ?አይዲና ስለሚል ይላሉ ልዩነቱ ግን ግልጽ ነበር በተለይ ቋንቋን እንዲሁ ቃላትን ለይቶ ብቻ ከማወቅ ባሻገር የአረቦችን የንግግር ስልት አስቀድሞ የነበረውን የመግባቢያ ስልት ያወቀ ሰው እንዲህ አይነት ጥያቄ አያነሳም
መሰረታዊ በሆነ እይታ ተግባራት በእድ ስለሚተገበሩ አንድ ሰው በእድ ያልተገበ የነበረውንም ነገር እጁ ሰራሁ ብለን ልንናገር እንችላለን በአማርኛችንም እከሌ የእጁን አገኘ ስንል ምናልባት በምላቱ ተናግሮ ሊሆን ይችላል ግን የእጁን አገኘ ማለት በግድ በእጁ ሰራ ማለት አይደለም ግል ነው ስለዚህ ልዩነቱንተመልከቱ ሚማለት አይዲና ነው ያለው
በእጆቻችን የሰራነው ቢል ኖሮ እንስሳትን በአላህ እጅ ተፈጠሩ እንል ነበር ነገር ግን ምንድነው ያለው አሚዲና ልክ ፈሰት እ አይዲኩም እንደሚለው ማለት ነው ፊመከሰበት አይዲኩም እንደሚለው ነው ስለዚህ ተግባር ወደ እጅ ዝም ብሎ ሲጠጋ ማለት ፋኢሉ እራሱ እጁ ሲሆን ማለት ነውግልጽ ነው ፋኢአይሉ እራሱ እጁ ሲሆንና በተቃራኒው ደግሞ የሆነ አካል ስራን እንደሰራና ሲሰራ ደግሞ በእጁ እንደሆነ ጃርና መጅሩ ሩ ማለት ጀር የሆነው ባ እና ከዛ በኋላ እጅ ሲጠቀስ ወይም የድ የሚለው ቃል ሲጠቀስ የሚያስተላልፈው መልክት ጭራሽ የተለያየ ነው። ይሄ የታወቀነው ማለት ነው። ባዬ እንደዚሁም
አላህ ሱብሀን ወተአላህ
የእጅ ባህሪን የሚያረጋግጡ ተጨማሪ አንቀጾችና ሀዲሶች ይቀጥላሉ። በቋንቋ አገባብ ውስጥ የሚገኙ ልዩነቶች ተብራርተው ዘይቤያዊ ትርጓሜ ለምን እንደማይሰራ እና እጅ የሌለው ሰው ላይ የሚሰጥ አገላለጽ እንዴት እንደሚለይ ይወሳል።
ወሰማቱ መጥያቱ ይላል ግልጽ ነው መጥያት ሰማያት በቀኙ የሚጠቀልሉ ሆነው ይላል እዚህ ላይ አንድ ማስታል ያለብን ነገር አላህ ለራሱ አንድን ነገር አረጋገጠ ስንል ያኛው ልክ አንድ ለየት ባለ ማስረጃ ላይ ብቻ በሆነ አገባብ እንደተጠቀስ አድርገው አስበው እድ እኮ በዚህ መልክትሊመጣ ይችላል ስለዚህ የአላህ እጅ ሲባል የሚፈለገው ይሄ ነው እያሉ ዘይቢ ትርጓሜን መስጠት የሚያስኬድ አይደለም ለምን ይሄ በአንድ ቦታ ብቻ ሳይሆን በተለያዩ ቦታዎች ላይ የተጠቀሰ ነው ግልጽ ነው ማለት አላህ እኛን ወደ እውነታው ሊመራን የሚፈልግ መሆኑ ላይ ከተስማማን እንዲያው አንደኛውላይ ብቻ ያንን የሚያብራራ ሌላ እነሱ የሚሉትን ቁድራ ወይም ኒማ የሚል ቃል ለምን አይተካልንምእኛን ሊመራን እስከሆነ ቢያንስ አንደኛው ላይ ያ እራሱ እኮ እውነታው ከታየ ማስረጃ የሆነ ማስረጃ የሚሆነው አብዛኛው ቦታ ላይ እንደዛ ሆኖ አንድ ቦታ ላይ ግን ቀጥተኛ የሆነ መልክት ሲመጣ አይ ይሄማ አብዛኛው ቦታ ላይ የተጠቀሰው ሌላ መልክት ስለሆነ ወደዛኛው መተርጎም ወይምወደዛኛው ዘይት መመለስ አለበት ነው መባል የነበረበት ግን እንደዚያ የለም።እና ይህ ራሱ አንድ ማስረጃ ነው። ሁለተኛ ደግሞ በአንድ ቃና እና ገለጻ ብቻ ሳይሆን የእጅን ትክክለኛ ባህሪነት በሚያሳዩ የተለያዩ አገባቦች እና ገለጻዎች ይህንን የሚያብራሩ ተጨማሪ የእጅ መገለጫዎች አቆራኝተው መጥቀሱ እውነተኛ እጅ መሆኑን ያሳያል። ያው ከፍጡራን እጅ ጋር ባይመሳሰል እውነተኛ እድማኖ
ያሳያል ማለት ነው ለምሳሌ አሁን ያነበብኩት አንቀጽ ላይ ቀብል መጠቀሱ እንደዚሁም የሚል የሚለው መጠቀሱ
ግልጽ ነው ምን አለ
ማለት ትርጉሙ ግል ነው የሚጨበጥ ነገር መጨበጥ ነው መያዝ ነው በዚህ ላይ ቀጥሎ ወሰማያት ሰማያት ደግሞ በቀኝ የሚጠቀልለው ነው የሚሆኑት በቀኝ እጁ አላህ ሰማያትን ይጠቀልላል የሚን የሚለውን ቃል ጠቅሰው ማለት ነው ስለዚህ ጸጋ ወይ ችሎታ ወይ ሃይል እያሉ የሚተረጉት ነገርበሆነ ቦታ ላይ ቢያስኬዳቸው ኖሮ እንኳን እንዲህ አይነት ቦታዎችን ስናስተውል የሚያስኬድ እንዳልሆነ እንረዳለን ማእነ የሚያስኬድ ቦታ የለም ወደፊት እንደምናየው ኢንሻላህ
እንደዚሁ አንዳንድ ቦታዎች ላይ አልከፍ ተጠቅሷል መዳፍ የሚለው ማለት ነው
ሙስሊም አንድ ሰው ሰደቃ ሲሰጥ አላህ በቀኙ ይቀበለዋል ካሉ በኋላ ከዛ በኋላ
አላህ ላይ ቀኝ እጁ ላይ ከፍ የሚለው ቃል ተጠቅão ደርሷል። ምን ማለት ነው ከፍ?መዳፍ ማለት ነው። እንዴት መዳፍ እየተጠቀሰ ቀኝ የሚለው ቃል እየተጠቀሰ እንዴት ነው ወደ ሌላ ዘይት ተርጉም መሄድ የምንችለው?ይሄን ብቻ አይደለም።
ጣቶቹንም አረጋግጠናል። ሃዲስ ላይ እነኚህ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ተጠቅሰዋል። ለምሳሌ የታወቀው ኢብዓመር ሀዲስ ላይ ሰይኒ ባይሉን
ያ ማለት አላህ በቃቶቹ የሰዎችን ልቦና ቀጥታ ይነካል ማለት አይደለም ለምን በይንካትን ስለሚያሳይ
እንደዚሁም ኢናፊውራህ
እንደዚህ ያላቸውአላደረጉበትም እንደውም
ይላል አይሳቸው እኮ የሳቁት ያንን ሲያወግዙ ነው የሚሉትን አስመልክቶ ኢብነዛይማ የሚሉት የአላህተኛ ከዚህ የጠሩ ናቸው ሰው የአላህን የጌታውን መገለጫ ሲያበላሽ እና ጌታውን በማይገባ መልኩ ሲገልጽ እሳቸው በማስተባበል እና በማረም በመቆጣት ፋንታ ይስቃሉ ብሎ ማሰብ ይሄ ለሳቸው የተገቢውን ክብር አለመስጠት ነውየሚለውእንደዚሁም
በፍጥ እጅን መዘርጋት በሌላ መብሱጠታ እንደሚለው ግልጽ ነው ይሄ አንቀጽ ሊያስ ለአላህ እጅ እንዳለው የሚያሳየው በብዙ መልኩ ነው የዱላሂል አሉ እነዚህ አይሁዳውያን የአላህ ህይታ አሰረች ነች አሉ አይሰጥም ማለታቸው እዚህ ላይ አላህ የሰጣቸውን እርማት ስናስተውል አይዲሂም የነሱን እጅ ጠቀሰ የነሱእጅ የታሰረ ይሁን ማለት ነው ተረገሙ ወልዕኑ ስለ አላህ እጅ ስላወሩ ነው አላህ የነሱን እጅ አስመልክቶ አላቢሊሙበላ የረገማቸው አይደለ እንዴ ስለዚህ ትክክለኛ እጅ ነው የታሰበበት ግን ከፍጥራን እጅ ይለያል ከዛ ቀጥሎ ደግሞ ምን አለ በልብሶታ
የሱ እጅ ይልቁንስ የሱ እጅ እጆቹ ሁለቱ እጆቹ የተዘረጉ ናቸው ልክ ቅድም ያልኳችሁ ሁለት የሚለው የሚያሳየው ግልጽ መልክት አለ በልዳሁ መብሶታፊከይፈሻለሁ ሁለቱ የተዘረጉ ናቸው እነሱን ኢንከር ያደረገባቸው አላህ አይሰጥም በማለታቸው ነው እንጂ እንዴት ለአላህ እጅ ታረጋግጣላችሁ እሱ እኮ ጅስም አይደለም ያላቸው በእነዚያ ሰዎች አነጋገር መሰረት ማለቴ ነው እንዲያውም አረማቸው የአላህ እጆች የተዘረቁ ናቸው ምናልባት የሆነ ጥያቄ ሊነሳ ይችላል ታዲያ ይሄማለት እኮ አላህ ለጋስ ነው ማለት ነው። ሃዲስ ላይ እንደመጣው እህእሚኑላሂ መልአቱነፍቀ እንደሚለው ሃዲስ ማለት ነው ባዬ ያ ማለት ግን መልእክቱን እንድንቆለምም ያደርገናል የአላህን ባህርይ እንዳርገው መራቆት ያደርገናል ወይ ነው?ምክንያቱም ሁለት ነገሮችን ማስተዋል ያስፈልጋል። አንደኛ ቃሉ በራሱ የሚያስተላልፈው መልዕክት ሁለተኛ ደግሞ ቃሉ በዚህ አገባቡ አረፍተ ነገሩ እንዳለ የሚያስተላልፈውን መልዕክት ሁለቱን ማጋጨት ትክክል አይሆንም። ማነው ይጋጫል ያለው?አላህ እጅ እንዳለው ያሳያል። በተለይ ደግሞ ሁለት እጆች እንዳሉት ለይቶ በመጥቀሱ። ግን አላህ ደግሞ ለቀ መሆኑንም ያሳያል። ይህ አይነት ገለጻ አረቦች መለገስን የሚያሳይ ስለሆነ ማለት ነው። ነገር ግን ይሄን በደንብ ግልጽ ለማድረግ ያህል አንድ ዳርሚና እንደዚሁም ሼክልዬም እና መሰል ኡለማዎች
የጠቀሱትን የቋንቋ እውነታ ማየት ያስፈልጋል። እሱምአላህ ሱ.በእንዲህ አይነት ገለጻዎች ላይ ቃሉ ለብቻው የሚያመላክተውን መልዕክት ሳይሰርዝ ምናልባት ዜጋዊ ብንለው እንኳን አረፍተ ነገሩ ከአገባቡ እና ከአወቃ አንጻር የሚያስተላልፈውን መልክት ያሰፍርናል አይደል እንዴ?እንዲህ አይነቱን በአረተ ነገር ተዋቅሮ የምናገኘውን ገለጻ ዘይቤያዊ ወይም መጃዝ ብንለው ራሱ እንዲህ አይነት ዘይቤያዊ አገላለጽ መጠቀም የሚቻለው ያለው በትክክል እጅ ያለውን አካል አስበህ ሲሆን ብቻ ነው። ግልጽ ሆኖላቸዋል በጣም ጥቂት ቦታዎች ላይ ካልሆነ በስተቀር እጅ የሌለውን ነገር ማለት ላኪቀትወላሁክመን ማለት ነው በሃኪቃውም በሁክም እጅ የሌለው አካል በዚህ መልኩ አትገልጽም ለምንድነው ሃቂቃን ወላክም ነው ያልኳቸው ሃቂቃን ማለትአንድ ሰው በሰውነቱ ያው የእድ ባለቤት ነው የሚባለው አይደል?ኢብ እጁ ቢቆረጥስ ብትለኝ ሁክመን ያው የእጅ ባለቤቶች መካከል ነው?ስለዚህ እጅ የሌለውም ሰው አስመልክቶ እኮ እለት የድሁ ቢባል ቅድም እንዳልኳችሁ ከሰት የድሁ ቢባል ወይ ደግሞ ፈለህ ከሆነ የግድ በጁ መሆን አለበት እሱን ተውት ግን ቢባል ወይ ደግሞ ከዛ ወከል ነው የሚለው ለምሳሌ ቢባል ይህ ችግር የለውም የተለመደ ነው። ለምንከቅድሙ መርሆ ጋር የሚጋጭ አይደለም ይሄኛው አሁን እጅ ባይኖረውም ግን እጅ ካላቸው ነገሮች ጅንስ ነው። ከነሱ ጋር አብሮ የሚመደብ እና የሚዳበል ነው አይደል?
ይሄኛው ያው መሪ ሲመጣው ማሳሳቻ ነበር አዳርሚ በዚህ መልኩ መልስ ሰተውታል።