Transcript

Use with ChatGPT / Claude Auto-scroll A

1. ጀህሚያ እና አላህ መታየት

የጀህሚያ አቋም ምን እንደሆነና በስሞች እና ባህርያት ላይ እንዴት እንደሚታይ ያብራራል። ከዚያም የአላህ መታየት ጉዳይ ላይ በቁርአን እና በሃዲስ ማስረጃዎች ይወያያል።

0:00 - 0:07
ወልሰለሁ ሽንሰባህ ማለት ነው ምን አሉ ቀጥለው
የሆነ አንድ ግለሰብ ሳይሆን ጀህሚ የሆነ ዋንኛው ምን ማለት ነው ጀህሚ ሲባል እዚህ ላይ በዚህ ርእስ ላይ ጀህምን የተከተለህ ሰፋን ማን እንደሆነ ከዚህ በፊት አውቀረ ጀህምን የተከተለ ማንኛውም ሰው ሙተዚም ቢባል አይደል ለምን ሙተዚዎች ሰለፎች ዘንድ ጀሃሚ ናቸው ለምን በሲፋትላይ ተመሳሳይ ናቸው ጀሃሚዎች የመጀመሪያዎቹ ጀህመያዎች ሁሉንም ስሞች ራሱ አናረጋግጥም ቢሉ እነኚህ ደግሞ አይ ስሞቹን እናረጋግጣለን ግን ያለእና ነው ምናራግጠው አለው ያው ብዙ ልዩነት የለውም መእናውን አያራግጥም በስምነት ደረጃ ብቻ ነው ባህርያቱን ግን ሁሉም አይቀበሉም ጀህምያ ናቸው በጀህም ተንኮል ተተብተበውየሱን መንገድ የሚከተሉ ናቸው ስለዚህ እነሱን ሁላ ያካትታል ማለት ነው ይሄንን ምናልባት ሊያወግዝ ወይ ሊያስተባብል ይችላል ፊልካ ቀድ እዚህ ላይ
ከዛ በኋላ ሙሪያ ቢመጣ እራሱ ሙሪያ ማለት የደፊት ግስ ቢመጣ ራሱ የግድ ሊተክሊል ወይክሲር ትመጣለች ማለት ልታቂቅ እራሱ ይመጣል አይደለ?ቁርአን ላይ ማለት ነው
ስለዚህ ትችላላችሁ በእርግጠኝነት ያልሚ የሆነ ናቸው መሰረታቸው ለዚህ ነው የሚያበቃቸው እንጂ በዚህ ላይ እናረጋግጠው ሃዲስ ስላለ በዛው ላይ ግን አናረጋግጠው የሚል ጀሃሚ የለም መነሻቸው ሃዲት አይደለም። ገብቶቹሃል ሌላ ፍልስፍና ነው
አለ የሚለውን ነው ሩየተላሂ አዘል ማለት ነው የአላህን መታየት በእርግጠኝነት ጀህሚ የሆነ ሁሉ ያስተባበላል
ነገር ምን አለ
ባልነው መሰረት ያንን የሚገጥም ያንን እውነት ብሎ የሚያረጋግጥ ሚስዳ የሚሆን እውነት ብሎ የሚያረጋግጥ ነገር አለ ማለት ነው ምን አለ የተዘገበ ስለዚህ እኛ ማስረጃችን ከላይ መጀመሪያ ላይ መሰረቱን እንደለደልነው ሁሉ ቁርአን ሃዲስ ነው ተመስሊታ
ነው መሰረታችን ወደ መሰረቱም ሃዲሱን አለን አዲስ በአጭሩ ለመጥቀስ ነው እንጂ ይሄ ብቻ አይደለም። ቅድም እንዳልከው ወደ 27 ወይም ከዛ በላይ የሆኑ ሰሃቦች ያስተላለፉት ሃዲስ ነው። ግልጽ ነው?ሃዲሱን ሙሰራሁ ማለት ግልጽ ተደርጎ የተነገረ ማለት ነው። ግልጽ ተደርጎ የተነገረ ሙሰራሁ እዚህ ላይ እስም መፍል ይሆናል ማለት ነው ሙሰር ካልን ግን ሃዲሱ ራሱ ግልጽ ያደረገ ማለት ነው ይህንን እውነታውን ግልጽ ያደረገ ሀዲሱ ራሱ መገለጫው ምንድነው ሙሰሪህ መሆኑ ነው ያኒያኒ ሰርተላለፊራ
ማለት ነው ሁለቱም ያስኬዳል ግን ከ ግጥሙ ካፊያዎቹ ቤት አንጻር ይበልጥ ወደ ጅናስ የቀረበው ወይም ደግሞ ፊደሉን ይበልጥ የሚያመሳለው ከ ሃያ ላይ ካለው የመጨረሻው ፊደል በፊት ያለው መፍትህ ቢሆን ፈትሀ ቢኖርበት ይበልጥ ከሌሎቹ ጋር ያስማሟል መሰረሀው የሚባል ማለት ነው እሺይህንን ሃዲስ ማነው ያወራው ረዋሁሩ ጀሪር የተባለው ሰሃቢ ጀሪር ሱሃብዩ ጀሪር ኢብኑ አብዲላህ ኢልጃሊ ወደ መጨረሻ አካባቢ የሰለመ ሰሃቢይ ነው። እና ረሱላህ ወሰለም በጣም የሚወዱት ከኢህምን የመጣ ታላቅ ሰሃቢይ ነው። አልሙሂም ያው ደረጃ የታወቀ ነው። ይሄ ሰሃቢ ያስተላልፈው ሃዲስ ነውቅድም ጠቅሼዋለሁ ሃዲሱን ግን ይሄ ብቻ አይደለም ይባባል ይህ ብቻ አይደለም ጠይብ ሃዲሱ ግን ይሄ የጀሪር ሃዲስ እራሱ ብቻውን በተለያዩ ነገሮች የተዘገበ ይበልሳይ ወር ረዋህ ጀሪሩን ከሙሀመድ ሰለላሂ ወሰለም ንግግር ቀጥታ ያስተላለፈው ያወራው ነው ይልሃል ስለዚህ እንደዚሁ በግምት ያወራው አይደለምሰምቻለው ብለው የሚያወራውን
መሀመድ ኢብን አብዱላህ ያው ረሱል ታላቁ የመጨረሻው ነብይ ማለት ነው ምን አለ
እሱ በርግጥ እንዳለው በል በዚህ ርእስ ላይ እሱ እንዳለው በል አትጨምር አትቀንስ ካለ የሚለው የተፈለገበት ማን ነው?ካለ ምን?ካለ ሙሃመድ ማለት ነው ወይስ ጀር ማለት ነው?ሁለቱም ያስኬዳል። ግን አስሉ ያው ረሱል ሰለላ.ለማለት ነው ስላለማለ ምን ማለት ነው ሚስለማት ቃለ መሀመድን ሰላሂ ወሰለም ይሄ ነው ሱናን መከተል ማለት ነው እሳቸው እንዳሉት በል ፊዛ በዚህ ርዕስ ላይ በጥቅሉ በሲፋት ላይ በዝርዝሩ ደግሞ አሁን በምናወራው የአላህ መታየት ጉዳይ ላይ ማለት ነው ተንጀን ካደረክ አንተስኬታማ ትሆናለህ ተንጀاح መርፉ ነው ግን ይሄን አስመልክቶ ያሳለፍነው አለ ይሄ ይቻላል በሚለው አካሄድ ነው በተለይ ደግሞ ሁለተኛ የሚጠቀው ነገር በአንደኛው ላይ የሚገነባ ከሆነ አንደኛው ሲገኝ ሁለተኛው ቲልቃየን ቀጥታ የሚገኝ ከሆነ እንደርጥ ስለሚታይ
ይሄንን ተዲር እናደርግለታለን
ተጀም ማለት ነው እንጂ አስጀም ነበር የሚሆነው ግን ሁለቱም ይቻላል በጥቅሉ ያሉ የነड़ብ ሊቆችም አሉ ይሄ እንግዲህ የሚደጋገም ነገር ነው በዚህ ከሲዳህ ወይም የገጠም እድብ ላይ ብያችኋለው እና የሚፈለገው መልክት እንግዲህ ይህ ነው አላህ ሱባነታ ሁላችንም የቅያማ ቀን አላህን ከሚያዊትያደርገን ለምን አንድን ጸጋ ያስተባበለ ሰው ከሌላው የበለጠ ይሄንን ጸጋ ለማጣት የተገባ ነው ይላሉ አንዳንድ ሰለፎች አሁን ጃሚያዎች ይሄንን አስተባብለዋል አንድ ሰው ያስተባበለውን ነገር እንዴት ያገኘዋል ግልጽ ነው ስለዚህ እኛ በዚህ ነገር አምነናልና አንድ ወደ አላህ የምንቀረብበት ይሄን ትልቅ ፀጋጋር እንድናገኝ ምክንያት የሚሆንን እምነት እንዲያደርግልን አላህን እንማጸኑዋለን ወላሂ አለም ወሰላህ

2. የኪታብ አላህ እና ሱና ማስረጃ

የተጠቀሰውን ሃዲስ እና የሰሃቦች ዘገባ በመተንተን የኪታብ አላህ እና የሱና ግንኙነት ይገልጻል። እንዲሁም እውቀትን በመማር እና በመጽሐፍት መሸምደድ ላይ ምክር ይሰጣል።

ኡስታዝ መቷል ከልመጣ ያለው ሰው ብትለው
እስኪ መጣ ሲመጣ አልመጣም
ርልህ
የሰይ አንደቡ ነገር ግን ኪታሪ አስመልክቶ ነው መሰለኝ ጥያቄው ይሄን አስበው ነው እኔ ሃዲስ እሱን አስቤ አይደለም የጠቀስኩት ሌላ ሃዲስ ነው ሙስሊም ኢማም አህመድ የጠቀስኩት ሁለት ነገሮችን ትችላላችኋለሁ የሚለው አንደኛው ኪታብ አላህ ሙስሊም የጠቀስኩት ማለቴ ነው ሙስሊም ተርቶፊኩ ብለው አንደኛውኪታብላ ካልወዱላህ
ብለው የተናገሩት ሙስሊም ነው ስለዚህ ሃዲሱ ሰሂ ነው ግን ሺአዎች አንዳንድ ጊዜ የመጡት ውዝግብ ሁለተኛ የተኩላችሁ ነገር የሚለው ሁለተኛ የተኩላችሁ ነገር የሚለው ማለት ነው ወጥት የሚል ሃዲስ አለሂ ቤተሰቦች ማለት ነው ኪታቡላህ እና ኢራቴን ትችላላችኋለሁ ይላሉ እንደዚህ ኪታቡላህ እና ኢጥራቴየሚለው የተጠቀሱበት ቦታ ላይ ሁለቱን ከያዛችሁ አጠሙም የሚል ሃዲስ አይደለም እሱ ሌላ ሃዲስ ነው ገብቷችኋል ገልጽ አባባይ ከያዛችሁ አጠሙ የሚል ነገር ቁርአንን ግን ያኛው ሌላ ሃዲስ ነው
ሁለተኛ አልጠቀሱም ስለ ኤሳብ ማድረግ መያዝ ምናምን የሚለው ሁሌ ከኪታብ አላህ ጋር ብቻ ነው የተጠቀሰው ወይ ደሞ ኪታብ አላህ ሱነቲ ከሚለው ሪዋያ ጋር ነው እሱን አስመልክቶ ዝግብ አለ እሱ ነው ያለ ነው ኪታብላህ የሚለው ጭማሪ አለበት እሱም ያው ያስኬዳል ሃዲሱማእናው ትክክል ነው ምንም ጥርጥር የለውም ግን ወጥት የሚለው ጭማሪ ያለበትን አስመልክቶ እሱም ሁለቱን ያዙ የሚል አይደለም ሁለት ከባድ ነገር ትችላላችኋለሁ ስለዚህ አደራሁ አደራ አንደኛው ቁርአንን መከተል ነው በጥቅሉ ማለት ነው አደራው ይሄ ነው ቁርአን በተመለከተ ሁለተኛውስ አደራ ቤተሰቦቼን መንከባከርአርገው ገብቷችኋል አይደለ?ሁለቱ የተለያዩ ነገሮች ናቸው። ታዬብ
እሺ አንዳንዶቹ ሰፋፊ ነገር ከየትም የተመከብ ምንልህ
ኡለማዎች አሻኢራዎችን ወይም አህባሾች በጥቅል ያከፍሯቸዋል ወይ?በጥቅል ነው አሻኢራዎች አሻኢራዎችን በጥቅሉ ከሃዲናቸው የሚል የለም አለ የተወሰኑ ሰዎች አሉ ጀምሮ እንደነ አቡ እስማኤል አልሳብ ኪታብልህ ትንሽ ሄደው ነበር
ይላል ትንሽ ገፋ ገፋ ያሉ አሉ ጥብቅ አቋም የወሰዱ አሻኢራች ጋር ትክክለኛው ለምን ብዙ ተእይላት አላቸው አንድ ነገር ለምሳሌ እንካር ሲያደርጉ ውዥንብሮች አሏቸው በዚህ ውጀምን ብር የተነሳ አንድን ጣኢፋ በጥቅሉ ካፌ ማለት አይቻልም ነአም የመጀመሪያዎቹ ጃሚዎችን በተመለከተ የአላህን ስሞች በአጠቃላይእንዲግል ያሉ ቁርአን ሃዲስ ላይ ያሉትን ስሞችን ባህርያቱን ሌሎችም ርዕሶች ላይ ኢማን ማዕሪፋ ነው ከመለሳቸው ጋር ከድርን አስመልክቶሪ ጀብረን ከመሆናቸው ከብዙ ነገሮች አንጻር እነሱን አስወጥቷቸዋል ጀህምያዎችን 72 ውስጥ አይገቡም ብለዋል ግልጽ ነው ግን የነዚህ ይለያል ብዙ ከእነዛ ጋር የተቀራረቡ ቢሆንምግን ብዙ ሽሃት አላቸው እ ሰለፎችን ራሱ ቀጥታ እንደነዚያ እ ውድቅ በሚያደርግ ቃና የሚያንጓሹ እና የሚመጣ ጥሉ አይደሉም እናከብራለን ሰለፎች እንደኛ ነበሩ ምናምን እያሉ አንዳንዴ ጥቅስ ራሱ ለማጣቀስ ይሞክራሉ እና ይሄ ይሄ ነገር ነው በጥቅሉ አሻኢራዎች ነው ስለ ሌሎቹ እንግዲሌላ ዝርዝር መብረሪያ ያስፈልገዋል።
ካፊሮች በሃምሳሉ ፈጠረን ይላሉ ይላል ጥያቄ ነው?የጻፈው ይሄ
ታዲያ ምን ይጠበስ?ካፊሮች ይላሉ ሰዎችን በአምሳ ኑና ሰዎችን በአምሳላችን እንፍጠር ብሎ በነሱ መጽሐፍ ላይ ሰውን በአፍጣሩ ማምሉ ፈጠረ ይላልና
ተይብ የተመከል ይላል አቂዳን በተመለከተ አልተማሪ እንዴት ነው የጠለቀ መሰረት የሚኖረው እና የተመቻቸ የሚሆነው
እውቀት በመማር የሚገኘ ነውና የአጊዳ እውቀትም እንደ ሌሎች የእውቀት ዘፋ ከመሰረቱ ከታች ጀምሮ መሰረታዊ መጽሐፍትን አስተማሪ ቀርበ አርቦ በመር ይሄንን እውቀት ማዳበር ይቻላል። ስለዚህ በኡሎህ በኩል ለምሳሌ ሳላተቱል ኡስልን ከዛ ኪታበብ አውሂድን ከዛ ከሽፈሹትን እ ከዛም የኩታብ ተውሂድ ሹሩሃትን እንደዚህበመማር እውቀትን ማዳበር ይቻላል። ሌሎችም በዚህ ዘርፍ የተጻፈው መሃፍት አለው። በአላስማው ሲፋት በኩልም ከልዋሱጢያ እና ከመሰሎቻቸው ጀምሮ እያደጉ ለምሳሌ አልሃመሼ ተሚያዙም አተጥሙርያ እ መማር ይቻላል ከዛ በኋላ ሌሎች ሹርሃቸውን ከተከታተሉ በኋላ በተቻለ አቅም ሰፋ ተደርጎ የተጻፈው የሰለፎችን ዘገባዎች ያዘህፍትን መመልከትይቻላል ለምሳሌ እንደ ኪታብል ላለካይ ወይም
ትላልቅ መሃፎች እና አቅሙ ካለው አንድ ሰው ሌሎችም በሰልፈች ጊዜ የነበሩት መጽሃፍ ቢያገላጥ ነገሩ ውዝግብ እንደሌለው እና የዛኔ ምን ያህል የጠለቀ መሰረት እንደነበረው መረዳት ይችላል። እ በስተዋለ የተጻፈው አንዳንድ መጽሐፍትንም እንደዚሁ ስናገላብጥ በማንበብ ደረጃ ብዙ መሰረቶች እናገኛለን በተለይ ሼክስ ያዘጋቸውመጽሐፍት በያንስ ትላልቅ መጽሃፍት ለምሳሌ ማለት ነው እንግዲህ አራዚ የሰበሰባቸው ላይ የለቀቃቸው ሚሳሎች ናቸው ማለት
አውጃቢ
ማለት ነው ትንሽ ከበድ የሚል መጽሐፍ ነው ግንቀለል ብሎ ብዙ ርዕሶችን አዝሎ ደግሞ የተለያዩ የፋት ጉዳይ ላይ በርካታ ምላሾችን የሚያስተምር የተሻለ ጥንቅር ከተፈለገሩ
አሰዋቅሰላ የብኑ መሃፍ ነው ግን የተገኘው የእጅ ጽሁፍ መሰረት ወይም መዝገብ ሙሉ አይደለም። ግልጽ ነው ግማሽ እንኳን አይሆንም። ስለዚህ ትንሽ የተሟላ ቅርጽ ያለው የሱ ሙክተሰር የሆነው በድሮ ጊዜ ነበር አልሙሲል የተባለ ያንን መሰለ የተባለን ትልቁ መጽሐፍ እሰጡትን መልሶች በተወሰነ መልኩአሳጥሮ ቃላቶችን ቀንሶ አጠናክሮ ያቀረበው መጽሐፍ ነው። በዚህ የተሟላ ነው እና ያጎደለው ደግሞ ብዙ ነገር የለም። የለም ከዋናው መጽሐፍ ብዙ የገደለው ነገር የለም። እህቶችን ስንመለከት የተገኘው የአርአት መርሰላ እ መጠን እና ያኛውን ስናስተያይ ብዙ ጉድለት አናገኝምበትም ስለዚህ አሰዋል መርሰላህ ሙሉስላልሆነ የተባለው ኢብን መጽሃፍን አንድ ሰው ማንበብ ከቻለ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ብዙ ምላሾችን ያገኛል ለምሳሌ እስከተዋ የሚለውን ስተውላ በሚለው የሚተረጉሙ ሰዎችን ስንት መልስ ነው የሰጣቸው እዛ ሙክተሰሩ ላይ እራሱ ያለ ስንት ነው ታውቃላችሁ አርባ 42 መልሶች አሉ እንዲህል እንዲህ እያለየሚዘለድላቸው በርካታ መሰረቶችን እናገኛለን ማለት ነው
መተሐፈል መሸት ምንድነው የሚገባቸው ትናንሽ መጽሃፍ የትño ናቸው የሚለው ያኒ አንድ ሰው የቻለው መሃፍ ጥሩ ነው ግን የግዴታ ይሄንን ካልሃፈክ በቂ እውቀት አይኖረህም አይባልም ግን መሰረታዊ የሆኑ ነገሮች አሉ አንዳንድ ጊዜ ሙቱኖችን ማህፈት ላይ ትኩረት ይሰጥና እና ከሙኖች የበለጠ አንዳንድአታሮችን ከሰለፎች የተወሩ ፊቶችን ሊሆን ይችላል ሃዲሶችን ግልጽ ነው የቁርአን አንቀጾችን በመሀፈ እንዘናጋለን ማስረጃ መሆን የሚችሉ አንቀጾች ማስረጃ መሆን የሚችሉ ሃዲሶች ከነሰነዳቸው ወይም ማን እንዳወራቸው እና ማን እንደዘገባቸው ከመወቅ ጋራ መሸምደዱ አንዳንድ ጊዜ የተወሰኑ ጥንቅሮችን ማጫጨር መጽሐፍትን ከማህፈለጠ ሊጠቅም ይችላል።ግን በመጽሃፍ ደረጃ አንድ ሰው በመትን ደረጃ እ የቻለውን ያህል ቢሀፍ በተለይ ከእያንዳንዱ ርዕስ መሰረት ሊሆን የሚችል ነገር ቢሸመድብ ተገቢ ነው። አሁን ኪታብ ተውሂድ በርካታ ሀዲሶችና ማስረጃዎችን ያዘለ ከመሆኑ አንጻር ቢሸመደ ጠቃሚ ነው። እ እንደዚሁም አልዋሱ ማስረጃዎች እንደዚህ ያጠናከረ ከመሆኑአንጻር ብሸመደድ በጣም ጠቃሚ ነው የሚሆነው። ግን ከዛ ባለፈ ቅድም እንዳልኳችሁ እንደዚህ ቀለል ብለው ለ እ ማስታወስ የሚጠቅሙ እንደሃኢያህ ያሉ በግጥም መልኩ የተዘጋጁ መድብሎችን መሸምደድም ቢቻል ጠቃሚ ነው የሚሆነው ማለት ነው።

3. የግጥም መግቢያ እና ጸጉር

በግጥም መግቢያ ላይ ቢስሚላህ መግባት ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም የሚለውን ይወያያል። ከዚያም በጸጉር ማበላለጥ እና መላጨት መካከል ያለውን ልዩነት ያብራራል።

የመጣች
ካልመጣ ችግር የለም የለም ብቻ ዋና ውሃ ልጠጣ እንጂ
መትኑ ላይ ሰላት አለብይ ትተውታለ መትኑ ላይ በጽሁፍ ሊሆን ይችላል ሰላት ነብይ በጽሁፍ ደረጃ መስፈሩ ግዴታ አይደለም ግልጽ ነው እ ጽሁፎች ሲዘጋጁ አጁ ቀጥታ ወደ መልክቱ ሊገባ ይችላል ይሄ ኩትባ አይደለም ጽሁፍ ነው ሁለተኛ ደግሞ ግጥም ሲሆን መግቢያ ጭራሽ ላያስፈልገውምይችላል ቢስሚላሂም በግጥም መግቢያ ላይ መግባቱን አስመልክቶ መካከል ወዘግባለ ግልጽ ነው የተወሰኑት ከልክለዋል ለምን ግጥም ምንም ቢሆን ሙሉ በሙሉ የተወደሰ ነገር አላህ
ይላል ብለው ማለት ነው የተወሰኑት ደግሞ እንደ ግጥሙ ርዕስ ይለያል ስለዚህ መልካም ጉዳይ ላይ የሚያጠነጥን ከሆነ ችግር የለም ይላሉ የተሻለውም አቋም ይህ ነው ቢስሚላህ በእንዳንድ ቦታ መግባቱ ችግር የለውም መልዕክቱ ጥሩ መልዕክት ነውና ማለት ነው ገባባን እ ከዚህ አንፃር ብዙየሚያስጨንቅ ነገር አይደለም ማለት ነው ስለዚህ ሰላት ነብይ ሙአሊፉ ሲፈውም በቃላቸው ብለውም ሊሆን ይችላል እኛ ለመማር ስንቀመጥ መግቢያችን ላይ እንለዋለን እንለዋለን ከዚህ አንፃር መጅሊስ አይደለም ማለት ሰው ተቀምጠው የሚያወራወር አይደለም ይሄ የተዘጋጀ ጽሁፍ ነው ያ ነገርቱ ግዴታ አይደለም በመሰረቱ ማለትነው
የህልቁናስ ወጥቁ በጸጉር ደረጃ የተወሰነ የጸጉራቸውን ወይም የራሳቸውን ክፍል እየላጩ የተወሰኑን የሚተውን ሰዎችን ብትመክራቸው ይላል። ይሄን አስመልክቶ አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ ከዚህ በፊት ጸጉርን ማበላለጥ አስመልክቶ የሰጠሁት ምላሽን አንዳንድ ሰዎች ተገቢ ባልሆነ መልኩ እንደተረዱት ሰምቻለው ማበላለጥን የሚከተል ማስረጃ የለም ብያለውአሁንም እላለሁ ግን ማበላለጥ ማለት በሚሊ ሜትርም ቢሆን በትንሹም ማበላለጥ ማለት ነው። እና ለምሳሌ እዚህ ጋር ያለው ሶስት ሚሊሚት ቢሆን እዚህ ጋር ደማ ሚስት ቢሆን ከኋላ እንደዛ ቢሆን ይህ የሚከለከል ስለመሆኑ ማስረጃ የለም ወይ ደግሞ ጸጉሩ ከላይ ያለው ከፍ ያለሆኖ መጨረሻው አካባቢ እያጠረ እያጠረ ሄደ ሄዶ ጫፍ ላይ አነስ ቢል ይሄን የሚከለከል ለማት ማስረጃ የለም አይ ረሱል ሰለላ እኮ ነሃ አልዕይ የሚል ሃዲስ አለ ከዛ እንከልከለዋል ይሄ ነዉ ከተባለ ምንድነው ሃዲሱ ላይ እኮ ተብራርቶላቸው
የጻድሳ ትልቅ የሚሆን ግድ የለም ነገሩ ጭንቅላቱን የተወሰነውን ላጭ መላጨት ማለት ነው የተወሰነው መተው ነው። ግልጽ ነው?ጠየብሄ እንደዛ ነው ወይ?አይደለም መላጨት ምናምን አይደለም። ማሳጠርን መላጨት የተለያዩ ነገሮች ናቸው። ግልጽ ነገር ነው። ስለዚህ እኩል መሆን አለበት እዚህ ጀምሮ ሶስት ቁጥር ከሆነ በዚህም ጀምሮ በግራም በቀኝ በመጨረሻም በሃላም በቀኝ በላይም ሶስት ቁጥር ይሁን የሚለው ማስረጃ የለውም። ግን ይህ ሲባል ከዚህ ወየትምእንደጠቀስኩት ከሌሎች ጋራ የሚመሳሰልበት እንደ ፋሽን ሊሆን ይችላል በምን መልኩ የሚደረግ ከሆነ አይፈቀድም ክልል በምን ባይላጭም የተወሰነ ተላጅቶ የተወሰነ የሳደገ ብቻ አይደለም ስለዚህ አይ መላጨት እና ማሳደግ ብቻ ነው ስተከለከለው ስለዚህ እቺኛዋን ሶስት ቁጥር አርጋትና እዚህ ጋር ደግሞ እስከ መጨረሻውእለቀዋለው ቢለኝ አይፈቀድም ይሄ ከማን ነው የተወሰደው እስኪ ማንን አይተን ያደረከው እውነቱን ተናገን የሚያደርግ ሰው ማለት ነው እንዲያው እራሱ አይተው እኮ ይሄ ነገር እኮ እስቲ እንዲህ ባደርገው ብሎኮ አይደለም ሰው አይቶ ነው የታወቀ ባይሆን እራሱ ይሄ የተወሰኑ ሰዎች መገለ መገለጫሆኗል። ግልጽ ነው አይደለም?ወይ የሆነ የኳስ ተጫዋች አይተውና ወይዘፋዬ ነው ወይ ደግሞ በቃ የሆነ ቦታ ፋሽን ሆኗል። ባይሆን እንኳን በእንዲህ አይነት መልኩ ጸጉራቸውን የሚያደርጉ ሰዎች ምን አይነት መገለጫ ነው ያላቸው ለምን ከነሱ ጋር ትመሳሰላህ?
ያ አይፈቀድም። ግልጽ ነው አይደለም?እኔ እያወራሁኝ የነበሩት ማበላለጥ ሲባል በትንሹ ማበላለጥ ነው። በማያስታውቅ መልኩ እንዲያስታውቅ ራሱ እንደ ፓንክ ሊባል በማይችል መልኩ ጋባን?ወይ ደግሞ የሆነ ፋሽን በማይባል መልኩ ለምን ብዙ ሰዎች አሁን በጣም ይጨናነቃሉ እና እኩል መሆን አለበት ብሎ ስለሚያስቡ ስለሚጨናነቁ ያ ማስረጃ የለውም ለማለት ነው ሃልቅ የሚለውን የሚባል ትርጉም ከሃል ጋር የተያያዘ ነው የተወሰኑ የተወሰነውን መታው ነው ከሚለው ጋር ተያይዞ ስለሆነማለት ነው ግልጽ ነው

4. ቢድአ እና ሀጅር መርሆዎች

አንድ ሰው ሙታዲእ መባል የሚያስፈልጉ መስፈርቶችን እና የቢድአ መገለጫዎችን ያብራራል። በፊቅህ ውስጥ ያለውን ሀጅር እና ከእውቀት ወደ ፍልስፍና መውጣት ያለውን አደጋ ይጠቅሳል።

አንድ ሰው ሙታዲእ ነው ለማለት ስንት መስፈርት አለው ወላሂ ማለት ቆጥሮን አላስታውስም ስንት እንደሆነ ስንት መስፈርት አለው ቆጠርኳቸው ናቸው። ግን ዋናው ነገር ምንድነው?ቢድአው ትክክለኛ ቢደአ መሆኑ መሆነውን ማወቅ ሁለተኛ ደግሞ ቢደአውን ሲሰራው በምን መልኩ እንደሰራው ቢደአ የሰራው ሁሉ ሙታድ ላይ ሊባል ይችላል። በቀጥታ ሙታድ የሚያስብሉ ቢደአይነቶች አሉ ትላለቅ ቢደዎች ከማይኩላእ
ምን ይላል መሽተህ
አህልዋ የሚባለው አንድ ሰው
መተራል
ምን አለ አራተኛ ይጠቅሳል ይሄ ነው ተይኛ የሚለው እንዲህ ከሆነ ቀጣዩ ቢደአባል ይችላል የቢድአ አቋም መሆኑ የታወቀ አህልሶና እና ሌሎች ዘንድ የላፈርስ መሆኑ የታወቀ እና ከቁርን እና ከሃዲ ጋር ያለው ግጭት ግልጽ የሆነ የተብራራ ቢድአ ስለሆነ ሲሆን እንዲህ አይነት ግልጽየሆነ ቢደአ ሲያመጣ አንድ ሰው ወይም የዚህ አባል ሲሆን ብዙም መስፈርት ላያስፈልገው ይችላል። ግን ሰዎች ዘንድ በተለይ እንደ ሰውየው ሁኔታ ግራ ሊያጋባ የሚችል ሲሆን ወይ ደግሞ መነሻው ቁርአን ሃዲስ ለመከተል ሆኖ ከግንዛቤ አንጻር የተሳተ ሲሆን ካላወቀ ከብዙ ነገሮች አንጻር አንዳንድጊዜ እድል የሰጠው እና ቢአ ከመስራቱ ጋር መብተ ሊያባል ይችላል ማለት ነው የመልቂያማ አላህ ይታያልን ይላል።
እ
አንድ በፊቅህ ላይ እንትን የሚባል ነገር አለ ሃጅር የሚባል ነገር አለ ቢልሃጅ ምንድነው አንድ ሰው በሁለት ምክንያት ነው የሚሆነው እንግዲህ ሃጅር አልሞዬም ገንዘብ በጣም አባይ ሆኖ ግን እዳ ካለበት እዳውን እንዲከፍል ገንዘብ እንዳያወጣ ይከለከለ ሃታ አካኝ ባይሆን መክፈል ሳይችል እቃውንእንዲሸጥ ምናምን በቃ ከሱ በኋላ መሸጥ መለወጥ አይቻልም ሃጅር ይደረግበታል እንዲከፍል ማለት ነው በፊቅ እንዲ ማስገደድ ይችላል አቅም ያለው መሪ ካለ እና ምን ያደርጋሉ ብዙ ጊዜ ይወስዱታል እከሌ ሀጂር ተደርጎበታል በቃ ፍርድ ስለዚህ ከሱ ጋር ማንም መሸጥ መቀየር መገበያየት አይቻልምክልክል ነው እ ምንም ነገር ለሷ አስተርቷችሁ ክፈለም ማለትም የለም ብሎ ይጮሃል ግን እሱ ያው ዝም ብሎ እየሄደ መጮህ ስለማይችል ሰው ተቀጥሩለት ነው ከኋላ እየወሰደ ይሄ ሰው እያለ እንግዲህ ይጮሃል እየዞረ ማለት ነው ጮሆ ጮሆ እየተናገረ ያው ሰውየውን አጋልጦት አደባባይመጨረሻ ልክ ቤት ሲገቡ ዛሬ የጮኩበትን አምታ አለው መላዚ አለው። እስከ ቀኑን ሙሉ ምን ስናደርግ ነበር አለ። እኔ ሰውዬ ማለት ነው። እንደዚህ ያዞርኩበትን ምን ስናደርግ ነበር?ከማ ከሱ ጋር ሙአምላ ተደርጉ እየተባለ አንተ ያው ክፈለኝ ትላለህ ይሄ ማለቱ ነው።
እና እንደዚህ አይነት ጥያቄ አትጠይቁም ማለት ነው።
ከየት ነው የጀመርኩት?ስለዚህ ነው?ተዬብ እስቢሊላ
ጥያቄዎች ሁሉ አልቀው ይሄንን ትጠይቃለህአልኩ አልሱ ዘንድ ስለ አላህ የተባለውን ነገር ተቀብሎ እጅ መሰብሰብ ብቻ ነው ጥያቄ አይገባም አሚሩ ከማሻ ነበር ብዙ ሰለፎች የሆነ ንግግራቸው ናቸው። ሌላ እንትን ውስጥ አትግባ። ፍልስፍና ውስጥ ለምን አንተ የምትፈላሰው አሁን ስለ ፍጡር አይደለም። ስለማታውቀው ነገር ነው የምትፈላሰበው ችግሩደግሞ የምትፈላሰፈው ከምታውቀው ነገር ተነስተህ ነው። ይሄ ትልቁ ጉዳይ አላልኳቸውም የሚያውቀው ነገር ምንድነው እዚህ የሚያየው የሚታይ ልማድ አለ የተፈጥሮ ህግ ከሱ ተነስቶ ስለማያውቀው ከዚህ ስለተለየ አለም ይፈላሰፋል። ይሄ አያስኬድም።

5. ህልም እና አላህ መታየት

አላህን በህልም ማየት ይቻላል ወይስ አይቻልም የሚለውን ይመለከታል። የህልም ትርጓሜ፣ የነብያት ህልም እና በአይን መታየት ላይ ያለውን የአቋም ልዩነት ያብራራል።

አዘልመናአላህን በህልም ማየት ይቻላል ወይ በሁሉም ስምምነት ይፈቀል
ምንድነው ይታያል ሲባል ግን አላህ በሱ በራሱ ቀጥታ ታየዋለህ ማለት አይደለም ህልም ማለት ተፍሲር ያለው ነገር ነው አይደል ስለዚህ አላህን አላህ መሆኑን እያወክ ግን በሆነ መልኩ በህልምህ ታየዋለህ ሊያናግር ይችላል ያ ግን እንዳንተ ሁኔታ ይለያል ከአንተ ኢማን ከአንተ መልካም ስራከብዙ ነገር አንጻር የምታየው ነገር ለሆነ ነገር ጥቆማ ነው ህልም ማለት ተፍሲር ነው ግልጽ አደለም በዛ መልኩ የሆነ ጥቆማ የሚሰጥ ነገርን በህልምህ ትችላለህ ያ ደግሞ የሚከሰት ነገር ነው እ ክላፍም የለውም ረሱል ወሰለም አይተዋል እርሳቸው ነአም ነብይ ናቸው ሊባል ይችላልግን እ የነብያት ህልም ወሂ ከመሆኑ ጋር አስሎ ግን እንደሚቻይ የለም ያሳያል ማለት ነው።
ስለአላህ እጅ አስመልክቶ የተጠየቀ ጥያቄ ነው ይሄ ሚቀጥለው ርዕሳችን ላይ በመኖ ማብራሪያ ላይ የሚዳሰስ ስለሆነ ኢንሻላህ እዛው ላይ መልሱን ጠያቂው ያገኛል ኢንሻላህ
28:12 - 28:20
እላሱ ይታያል ያለ አቅጣጫ ከማለታቸውአያነታ
28:21 - 29:40
አያምንም በአይን የሚለውን ነገር አይቀርም አይቀበሉትም አያምኑም የተወሰኑት ስለዚህ ጉዳይ ጭራሽ አወራም የተወሰኑት ግን ተውላቸውን ስትመለከት ራዚ ለምሳሌ መሀመድ ኡመር ራዚ አንዳንድ ችግሮቹ ላይ ያእኒ ይሄኛውምእንደሆነ ነገር ይናገራል ያሎ ሲባል አዲስ እውቀት ይጨምርልሃል ስለ አላህ ያለህን ለማለት ነው እና ያው ዞሮ ዞሮ ከሙተዚላዎች ብዙ አልቅንም ብሎ ይናዘዛል እሱ ራሱ ማለት ነው ግን ያው እንደምታውቁት አሻኢራዎች እ ብዙዎቹ የራሳቸውን አንዳንድ ጊዜ እያደረጉ የሚፋቸው ጽሁፎች አሉ እናአንድ ወጥ የሆነ አቋም የላቸውም ብዙ ነገሮች ላይ የሚጋጭ አቋም በአንድ ሰው ዘንድ ልታገኝ ትችላለህ ኡለማዎቹ ራሳቸው እ ሊለያዩ ይችላሉ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ግልጽ ነው እንደላፈም ሙታር አድርገው ሊጠቅሰት ይችላሉ አንዳንድ ጊዜ እነከሌ እንዲሆን እኔ ደግሞ እንዲህ ነው ምለው የሚለውሊናገር ይችላል። ግን አስሉን ስታየው ያኒ መልክቱንም ስትመለከተው ማለት አቋማቸውን በቀልታ ባይና አላህ በአይን ይታያል የሚለውን እንደማያምኑ ነው በአይን አይደለም የሚታየው ግልጽ ነው አይደለም እነሱ ዘንድ ማለፋቸው እኛ ዘንድ ያው ረሱል ሰላህ ያሉትን እናያለን አላህ በአይን ይታያል
Seek backward 5s ←
Longer seek (10s) Shift ←
Play Space Seek forward 5s →
Longer seek (10s) Shift →
0:00 Auto-scroll A Copy link at current time S

ሃኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳዉድ 003 D _ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ